➢ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በካናዳ እና ሜክሲኮ ላይ የ25% ታሪፍ ጥለዋል።
➢ በተመሳሳይ ፕሬዚዳንት ትራምፕ የብሪክስ+ ሃገራት ዶላርን የሚገዳደር መገበያያ ገንዘብ ከፈጠሩና ከተጠቀሙ በሃገራቱ ላይ የ100% ታሪፍ እጥላለሁ ብለዋል። ፕሬዚዳንቱ ዶላርን ላለመጠቀም ባትሞክሩ ይሻላል ብለዋል። ሃገራችን ኢትዮጵያም የዚህ ጥምረት አባል እንደሆነች ይታወቃል።
➢ የአለማችን ሃብታሙ ሰውና በአሁኑ ጊዜ በትራምፕ DOGEን እንዲመራ የተመረጠው ኤሎን ማስክ የአሜሪካ መንግስት በየዕለቱ ከሚያወጣው ወጪ 4 ቢሊየን ዶላር ከተቀነሰ በ2026 INFLATION በአሜሪካ ወሬ ይሆናል ብሏል።