2023_ላልተወሰነ_ጊዜ_የውጭ_ምንዛሬ_የማይፈቀድላቸው_እቃዎች_ዝርዝር.pdf
⚠አስቸኳይ
⚠Urgent
⚜ላልተወሰነ ጊዜ የውጭ ምንዛሬ የማይፈቀድላቸው እቃዎች በተመለከተ ከጉምሩክ ኮሚሽን ነሃሴ 11 ቀን 2015 በደብዳቤ ቁጥር 4/0051/16 የተላለፈ ሠርኩላር
▶የውጭ ምንዛሪ ክልከላ የተደረገባቸው ተሸከርካሪዎች ከክልከላ በፊት የተሰጠ የቆዬ የባንክ ፈቃድን በባንኮች በኩል በማራዘም እና በስመ ተመላሽ ኢትዮጵያውያን ስም ተሸከርካሪዎች በብዛት ወደ አገር እየገቡ መሆኑን መገንዘብ ተችሏል፡፡
ስለሆነም በገንዘብ ሚኒስቴር ላልተወሰነ ጊዜ የውጭ ምንዛሪ ክልከላ የተደረገባቸው ተሽከርካሪዎች በማናቸውም አስመጪ፣ ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን እና ሌሎች ስም በተራዘመም ይሁን በአዲስ መልክ በተሰጠ የባንክ ፈቃድ ወይም በፍራንኮ ቫሉታ የክፍያ ዘዴዎች በመልቲ ሞዳልም ይሁን በዩኒ ሞዳል ትራንስፖርት ስርዓት ወደ ሀገር ማስገባት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን እና ይህን ውሳኔ በመተላለፍ የውጭ ምንዛሪ ክልከላ የተደረገባቸውን ተሸከርካሪዎች ወደ ሀገር ማስገባት ወይም እንዲገቡ መፍቀድ በህግ የሚያስጠይቅ መሆኑን የጉምሩክ ኮሚሽን እወቁልኝ ብሏል።