2023_ትራንዚት_ተፈቅዶላቸው_በወቅቱ_ወደ_ሀገር_ስላልገቡ_ጭነቶች_ይመለከታል.pdf
⚜ትራንዚት ተፈቅዶላቸው በወቅቱ ወደ ሀገር ስላልገቡ ጭነቶች በተመለከተ
በጉምሩክ ደንብ ቁጥር 518/2014 አንቀጽ 7 ንዑስ አንቀፅ 1 እና 3 መሠረት
🏵የትራንዚት ፈቃድ ያገኙና በደንቡ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ያልገቡ ዕቃዎችን ጭነው ጅቡቲ ወደብ የሚገኙ ተሽከርከርካሪዎች ያሉና በርካታ ተገልጋዮች ዕቃዎችን የማስገባት ጥያቄ እያቀረቡ በመሆናቸው የትራዚት ፈቃድ ተሰጥቶ ወደ አገር ያልገቡ ዕቃዎችን በደንቡ መሠረት ለመጨረሻ ጊዜ እልባት ለመስጠት እንዲቻል በቁጥር 4/1020/15 በሰኔ ቀን 20 ቀን 2015 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ ተ.ቁ 5 ላይ በተጠቀሰው መሠረት አቅጣጫ ተሰጥቶበት ከተላለፈበት እስከ ሰኔ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ተመዝግበው የትራንዚት ፈቃድ ያገኙ ዕቃዎችን ወደ ሀገር አስገብተው ማጠናቀቅ የሚገባቸው ቀነ ገደብ መስከረም 15 ቀን 2016 ዓ.ም የሚገባደድ በመሆኑ ቀኑ ከመድረሱ በፊት በተራዘመላቸው ጊዜ ገደብ ውስጥ ዕቃ ማስገባት ያልቻሉ የእያንዳንዱን አስመጪ መረጃን በማውጣት አስቀድመዉ ለድርጅቶቹ እንድያሳውቁና ዕቃዎቻቸውን እንዲያስገቡ እንድያደርጉ ከጉምሩክ ኮሚሽን ነሃሴ 22 ቀን 2015 በደብዳቤ ቁጥር 6.0.1/0038/16 የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ለሚፈጸምባቸው ቅ/ጽ/ቤቶች የተላለፈ ሠርኩላር
⚠N.B፡-
1. ከጉምሩክ ኮሚሽን ከዚህ በፊት ትራንዚት ተፈቅዶላቸው በወቅቱ ወደ ሀገር ስላልገቡ ጭነቶች በተመለከተ ሰኔ 20 ቀን 2015 በደብዳቤ ቁጥር 4/1020/15 የተላለፈ ሠርኩላር ለማግኘት 👉 (Transit Permit Issues Circular Issued on June 27, 2023)👈 ይጫኑ