TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
Язык сайта
Russian
English
Uzbek
Вход на сайт
Каталог
Каталог каналов и чатов
Поиск каналов
Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов
Рейтинг чатов
Рейтинг публикаций
Рейтинги брендов и персон
Аналитика
Поиск по публикациям
Мониторинг Telegram
Ethiopian Customs Clearing Agents
30 Oct 2023, 16:21
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
2023_NBE_የክፍልፋይ_ባንክ_ፈቃድ_ይመለከታል.pdf
134.4Кб
⚠አስቸኳይ
⚠Urgent
⚜የጉምሩክ ኮሚሽን አስመጪዎችና ላኪዎች አንድ የባንክ ፈቃድ ሰነድ ከአንድ ጊዜ በላይ እንዳይጠቀሙ የሚያደርግ የስርዓት ማስተካከያ ስራ ተሰርቶ ወደ ትግበራ እንዲገባ ከህዳር 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የወሰነ መሆኑን ጥቅምት 10 ቀን 2016 በደብዳቤ ቁጥር 4/0151/16 መግለፁን ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በደብዳቤ ቁጥር ውምክሪአዳ05/805/23 በዛሬው ዕለት ጥቅምት 19 ቀን 2016 ለሁሉም ባንኮች የተላለፈ ሠርኩላር
🏵 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በባንክ በተፈቀዱ የኢምፖርትና የኤክስፖርት ፍቃዶች ላይ እያጋጠመ ያለውን ህገ-ወጥ ተግባር ለመከላከል እንዲቻል የጉምሩክ ኮሚሽን ባሳለፈው ውሳኔ መሠረት ከህዳር 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ማንኛውም አስመጪ እና ላኪ አንድ የባንክ ፍቃድ ሰነድን ከአንድ ጊዜ በላይ መጠቀም የማይችል በመሆኑ ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ ባንካችሁ የክፍልፋይ የባንክ ፍቃድ እንዳይሰጥ አሳውቋል::
30.3k
0
127
55
×