Dashen Bank


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика


Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 880 branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций


3 ቀን ቀረው!

በአዲስ ነገር እየመጣን ነው። በቅርብ ቀን ይጠብቁን።

#Telegram  #Ethiopia  #ኢትዮጵያ #DashenBank #Bank

5.3k 1 7 40 103

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ማብራሪያውን ይመልከቱ!

አዲስ የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የሚያችልዎትን VeriFayda 1.0ን በመጠቀም የማረጋገጥ ሂደት ቅደም ተከተል የሚያሳየውን አጭር ቪዲዮ እንዲመለከቱ ጋብዘንዎታል።

#telegram #national #ID #new #bank #account #ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenbank #fayda

9.8k 1 16 18 60

ይመልሱ ይሸለሙ!!!

የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም

#Dashen #Bank #DashenBank #Quiz #quiz #quiztime #Questions


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥር  03/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


አያምልጥዎ!

ከእርስዎ የሚጠበቀው የቴሌግራም እና የፌስቡክ ገጾቻችንን በመቀላቀል የምንጠይቃቸውን ጥያቄዎችን መመለስ ብቻ ነው፡፡

የፌስቡክ ገጻችንን ለመቀላቀል ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ:- https://www.facebook.com/DashenBankOfficial/

#Telegram #DashenBank #DashenQuiz #SaturdayQuiz #Ethiopia #quiz #quiztime #fun #Facebook

11.7k 1 18 43 104

ይደውሉ!

መስመር ለጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ተቋማት የቀረበ የብድር አገልግሎት ነው። ስለ አገልግሎቱ ያለዎትን ማንኛውም አይነት ጥያቄ አልያም ቅሬታ ከታች በተጠቀሱት የስልክ ቁጥሮች ማቅረብ ይችላሉ።

0970303030
0976363636
6333

#telegram  #Bank #mesmer #hotline #number #loan #saving #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥር 02/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


ዳሸን ባንክና ኖቫ ኮኔክሽንስ ታላቁን የአፍሪካ ሩጫ በጋራ ለማዘጋጀት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

ዳሸን ባንክና ኖቫ ኮኔክሽንስ በቀጣይ ሦስት ዓመታት ታላቁን የአፍሪካ ሩጫ ለማዘጋጀት እና ለተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዕውቅና ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ዛሬ በዳሸን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡

ዳሸን ባንክን በመወከል ስምምነቱን የተፈራረሙት የባንኩ ቺፍ ስትራቴጂ ኦፊሰር አቶ ኤልያስ ሁሴን እንደተናገሩት ዳሸን ባንክ ኖቫ ኮኔክሽንስ የሚያዘጋጃቸውን የነዚህ መርሃ-ግብሮች አጋር መሆኑን በሰሜን አሜሪካ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጋር ያለውን ትስስር ይበልጥ እንደሚያጠናክር አመልክተዋል፡፡

የኖቫ ኮኔክሽንስ ኃላፊ አቶ ጋሻው አበዛ በበኩላቸው ዳሸን ባንክ ኖቫ ኮኔክሽንስ ባለፉት አራት ዓመታት ባዘጋጃቸው መርሃ-ግብሮች አጋር ሆኖ በመቆየቱና ይህን አጋርነቱንም በቀጣይ ሦስት ዓመታት ለማስቀጠል ፈቃደኛ በመሆኑ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡

ስምምነቱ ዳሸን ባንክ ከኖቫ ኮኔክሽንስ ጋር በመተባበር በቀጣይ ሦስት ዓመታት በአሜሪካ ዋሺንግተን ከተማ ታላቁን የአፍሪካ ሩጫ ስኬታማ በሆነ መልኩ ለማካሄድና ተፅዕኖ ፈጣሪ ለሆኑ ኢትዮጵያዊያን በየአመቱ ዕዉቅና ለመስጠት እንደሚያስችል ተመልክቷል፡፡

ስምምነቱ የተለያዩ የዳሸን ባንክ አገልግሎቶች በሰሜን አሜሪካ ለሚገኘው የዳያስፖራ ማህበረሰብ ዘንድ ይበልጥ ተደራሽ የሚሆኑበትን ዕድል እንደሚፈጥርና ዳሸን ባንክ ማኅበረሰቡ የሚሰባሰብባቸውን መርሃ-ግብሮች መደገፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ያሳየበት መሆኑ ተገልፃል፡፡

ዳሸን ባንክና ኖቫ ኮኔክሽንስ ባለፈው መስከረም ወር በዋሺንግተን የተካሄደውን ታላቁን የአፍሪካ ሩጫ እና የታዋቂና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዕውቅና መስጠት መርሃ-ግብሮችን በጋራ ማዘጋጀታቸው ይታወሳል፡፡


ይገባቸዋል!

ለልጆችዎ የተሻለ ህይወት እንደሚያስቡ እናውቃለን። በመሆኑም የተሻለ ወለድ እና ተጨማሪ ጉርሻ ባለው የዳሸን ባንክ ልዩ የታዳጊዎች የቁጠባ ሂሳብ ተጠቅመው ለልጆችዎ የሚገባቸውን ይስጧቸው።

ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጻችን ይጎብኙ-https://dashenbanksc.com/other-special-deposit/

#telegram #Bank #children #saving #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥር 01/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


Vacant Positions

•Electro Mechanical Maintenance Service Team Leader
•Fraud Risk Analyst
•Junior Strategy Implementation Monitoring Officer
•Secretary
•Branch Manager -I

For application and more information, please follow this link: https://shorturl.at/EzU39


የወደፊት ህልምዎን ለማሳካት ተግተው እንደሚሰሩ እናውቃለን። ዳሸን ጎል የቁጠባ ሒሳብ የተሻለ ወለድና ተጨማሪ ጉርሻ ታክሎበት የወደፊት ሕልምዎን ከግብ ለማድረስ የሚያግዝዎት የቁጠባ ሒሳብ አይነት ነው።

ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጻችን ይጎብኙ-https://dashenbanksc.com/frequently-asked-questions/

#telegram #Bank #goal #saving #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ታህሣሥ 30/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


ዳሸን ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓል ይመኛል።

#happy #holiday #ethiopian #Christmas #ኢትዮጵያ #dashenbank  #ethiopia


የአሸናፊዎች ዝርዝር፡


ይመልሱ ይሸለሙ!!!

የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም

#Dashen #Bank #DashenBank #Quiz #quiz #quiztime #Questions


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ::

ለበዓሉ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች እንዲሁም በካሽ ጎ ገንዘብ ሲቀበሉ 2 በመቶ ጉርሻ እንዲሁም በማንኛውም የዳሸን ባንክ ኤትኤም
ካርዶች እና የክፍያ ማሽኖች (POS) ሲገበያዩ የ5 በመቶ ተመላሽ ገንዘብ እንደሚያገኙ ለመግለጽ እንወዳለን።

መልካም በዓል።

#telegram #happy #holiday #cashback #ethiopian #Christmas #ኢትዮጵያ #dashenbank #ethiopia


የአሸናፊዎች ዝርዝር፡

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! ዛሬ በመጨረሻ ጥያቄ ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ ይጠብቁን::


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ታህሣሥ 28/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


ይመልሱ ይሸለሙ!!!

የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም

#Dashen #Bank #DashenBank #Quiz #quiz #quiztime #Questions

Показано 20 последних публикаций.