ĐESU ŦECH TIPS


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Технологии


✍️እዚህ ቻናል ላይ የሚያገኟቸው ነገሮች;
➽ ወቅታዊ ቴክኖሎጂ መረጃዎችን
➽ PC~ሶፍትዌሮችን እና ጌሞችን
➽ Google playstore ላይ ክፍያ የሚጠይቁ አንድሮይድ አፕልኬሽኖችን እዚህ ቻናል freely ያገኛሉ
👉 You can get Android Apks, Softwares and Tech informations in this Channel.
🎗 አስተያየትዎን እዚህ 👉 @Desutech_bot ይጻፋልን❗️

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Технологии
Статистика
Фильтр публикаций


🔴 ታዋቂው የማይክሮሶፍት Copilot Generative AI በቴሌግራም ቦት መጥቷል❗️

➡️ Microsoft Copilot OpenAI ከGitHub ጋር በመቀናጀት ያበለ
ፅጉት AI Chatbot ሲሆን ጽሑፍን የሚያመነጭ እና ጥያቄዎችን የሚመልስ እንዲሁም በማንኛውም አይነት ሀሳብ ላይ ከተጠቃሚዎች ጋር Real Time መነጋገር የሚችል ቦት ነው።

➡️ በአሁኑ ጊዜ ይህ ቦት በቴሌግራም BETA ቨርዥን ላይ ሲሆን ማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ በስልክ ቁጥሩ አማካኝነት በነፃ በመመዝገብ ይህን ቦት መጠቀም ይችላል፤ በተጨማሪም ቦቱ ከኢንተርኔት ጋር ስለተገናኘ አሁናዊ ወይም Real Time መረጃዎችን መስጠት ይችላል።

✅ቦቱን ለመጠቀም @CopilotOfficialBot


AI Teacher Robot in Kerala, India

AI መምህርት ሮቦት በኬረላ፣ ሕንድ


https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_959674160
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ሞክሩት ሞክሩት ወደ ገንዘብ ሊቀየር 9 ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት !


✅ ሰሞኑን በጣም የበዙት Meme coin እና TON ላይ Based ያደረጉ ብር የሚያስገኙ ፕሮጀክቶች በአብዛኛው Almost 96% የሚሆኑት በRussia መንግስት እና Telegram የሚደገፉ ናቸው።

👉 1ድም የቴሌግራምን ተጠቃሚ በ2025 1.6B ለማድረስ እቅድ ስለያዙ ሌላው ደግሞ ብዙዎቹ Scoial Media ፕላትፎርሞች ከTiktok እና ከመሳሰሉት ውጪ America Monopoly system ተፅእኖ ስላለበት የራሳቸውን ተፅእኖ ለመፍጠር ሲሆን ሌላኛው ደግሞ TON የተባለውን Crypto ወደ ብዙ ሰው ህይወት ለማስገባት ጭምር ነው።
ይሄንን አጋጣሚ በደንብ ልንጠቀምበት ይገባል።

👉 በጣም በበዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ቆጥራችሁ የማትጨርሷቸው ቻናሎች ተከፍተዋል በየቀኑ አዳዲስ Coin እየመጣ ነው። ውሸት ነው የሚለው ነገራችንን Notcoin ታሪክ ቀያሪ ነገር ሰርቶ አሳይቶናል፤ አሁንም ሌሎች ፕሮጀክቶች ሲኖሩ እናሳውቃቹሃለን።

እየመጡ ያሉትንና አሁንም እየሰራናቸው ያሉትን Coins ለማግኘት በየቀኑ የተሻሉትንና ተአማኒነት ያላቸውን ዋጋ ሊያወጡ የሚችሉትን ብቻ መርጠን ስለምንለቅ ጊዜአችሁን አባክናችሁ እንዳትቀሩ ከኛ ጋ ይቆዩ።

@Desu_tech_tips


📝📝📝📝
openAI
ለሁሉም ተጠቃሚዎች የGPT-4o limited access ሰጧል። በብሮውዘር ቀጥታ መጠቀም ትችላላችሁ። በአፕሊኬሽን ከሆነ ደግሞ update ማድረግ ይጠበቅባችኋል።
⚫በGPT-4o ሞዴሉ ፋይል upload ማድረግ እንችላለን።
⚫internet connected ስለሆነ የዳታ መጠኑ ከፍ ያለ ነው።

✅Website
https://chatgpt.com/
✅Playstore link
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.openai.chatgpt&hl=en&gl=US

ሞክሩት....


‍ ‍ #በኢ_ሜይል አካውንቶች ላይ የሚቃጡ የመረጃ ጥቃቶች ምን ዓይነት ናቸው?

#እንዴትስ_መከላከል_እንችላለን ?

✏️ፊሺንግ #Phishing አንዱ የሳይበር ጥቃት ዓይነት ሲሆን የኢ-ሜይል አድራሻችንን መሠረት በማድረግ ለሚፈፀም የጥቃት ዓይነት የተሰጠ ሙያዊ ቃል ነው፡፡

የፊሺንግ ጥቃት ወንጀለኞች ግላዊ የሆኑ መረጃዎቻችንን ለመስረቅ ወይም ላልተገባ ዓላማ ለማዋል የሚጠቀሙበት የማጭበርበሪያ መንገድ ነው፡፡

ለምሣሌ የባንክ የሒሳብ ቁጥራችንን ወይም የይለፍ-ቃሎቻችንን ለመመንተፍ በኢ-ሜይል አድራሻችን የሚላኩ የማደናገሪያ መልዕክቶች ናቸው፡፡

✏️በኢ-ሜይል አድራሻ የሚላኩ የፊሺንግ መልዕክቶች ለተጠቃሚዎች እውነተኛ የሚመስሉ፤ ተጠቃሚውን ከተለያየ ዓይነት የጥቃት ሥጋት ለመጠበቅ ወይም ለመርዳት እንደሆነ የሚገልፁ እና አንዳንድ ጊዜም ተጠቃሚዎች ሎተሪ ወይም ነጻ የትምህርት ዕድል አሸናፊ እንደሆኑ የሚያበስሩ በመምሰል የማታለል ዓላማ ያላቸው ይዘቶች ናቸው

✏️የመረጃ መንታፊዎቹ ያዘጋጁትን አገናኝ #Link ተጠቃሚዎች እንዲከፍቱ በማግባባት እውነተኛ የዕድሉ አሸናፊ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በሚመስል አግባብ አካውንታቸውን እና ምስጢራዊ የይለፍ-ቃል እንዲያስገቡ በመጠየቅ ጥቃት ለማድረስ የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው፡፡

የፊሺንግ ጥቃት ፈጻሚዎች ዋና ዓላማ የግለሰቦችን የባንክ ቁጥር ለመመንተፍ ወይም ግላዊ መረጃዎችን ለሌሎች አሳልፎ ለመሸጥ በማቀድ የሚፈጸም ህገ-ወጥ ተግባር ነው፡፡

✏️የፊሺንግ ጥቃትን ለመከላከል ሊወሰዱ የሚገቡ ጥንቃቄዎች

⚙የርዕሰ ጉዳዩ ትክክለኛነት መረጋገጥ /Subject Line and Tone/
#አብዛኛውን ጊዜ ከምንጠቀምባቸው ባንኮች ወይም የፋይናንስ ተቋማት የተላኩ የሚመስሉ የፊሺንግ መዝባሪዎች መልዕክቶች በኢ-ሜይል አድራሻዎቻችን ተልከው እናገኛለን፡፡

በዚህ ወቅት መልዕክቶቹን ከመክፈታችን በፊት ትክክለኛ አድራሻ መሆኑን ወደ ባንኮቹ ወይም ፋይናንስ ተቋማቱ በመደወል ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ አንዳንድ የመልዕክት አድራሻዎች የትክክለኞቹን የፋይናንስ ተቋማት ስያሜ በተወሰነ ፊደል ለውጥ በማድረግ በቀላሉ ለማታለል የሚሞክሩ ናቸው፡፡

⚙አባሪ /Attachments/
#የፊሺንግ ጥቃት ፈጻሚዎች ኢ-ሜይል አካውንታችንን ለመስረቅ የኛን ትኩረት የሚስቡ አባሪ ፋይሎችን የሚልኩልን ሲሆን ፋይሎቹን በምንከፍታቸው ጊዜ የተላኩልን መልዕክቶች ለህገወጥ ተግባር ሆን ተብለው የተሰሩ ማጥመጃዎች በመሆናቸው ኮምፒውተራችንን ለጉዳት ያጋልጣሉ፡፡ በመሆኑም ሁሉም አባሪዎች ጠቃሚ መረጃዎች ናቸው ብሎ ማሰብ ተገቢ አለመሆኑንና የሚላክልንን መልዕክት ከምናውቀው ትክክለኛ አካል የተላከ መሆኑን መረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡

⚙አገናኝ /Link/
#ሁልጊዜም በኢ-ሜይል ለሚላኩ አገናኞችን በምንከፍትበት ወቅት ተገቢውን ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል፡፡ የተላኩልን ሊንኮች ትክክለኝነታቸውን ለማረጋገጥ ሊንኩን በቀጥታ በድረ-ገጽ ላይ በመተየብ እውነተኛ መሆኑን ማረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡ አንዳንድ የፊሺንግ ሊንኮች “Click here”፣ “Preview document” ወይም “Sign In” የሚሉ እንድንከፍት የሚጋብዙ ቃላትን ይጠቀማሉ፡፡

⚙ስልክ ቁጥሮች /Phone Numbers/
#በኢ_ሜይል የሚላኩ የማረጋገጫ ስልክ ቁጥሮችን መጠራጠር ተገቢ ነው፡፡ የተላከልን ስልክ ቁጥሩ ትክክለኛነቱን ከባንክ ደብተር ላይ ከሚገኝ አድራሻ በመውሰድ ደውለን ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ አለ በለዚያ በኢ-ሜይል የቀረበልንን መልዕክት በኢ-ሜይል አድራሻችን በተላከ ስልክ ቁጥር ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ከደወልን አጥፊዎች አስቀድመው ያዘጋጁት ቁጥር ከሆነ በሚፈልጉት መንገድ መረጃ በመስጠት ለጥቃት ልንጋለጥ ስለምንችል ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል፡፡
═══════════════
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢   
👉 @Desu_Tech_Tips
👉 @Desu_Tech_Tips


ቲክቶክ ተጠቃሚዎች የ60 ደቂቃ ቪዲዮ እንዲጭኑ ለመፍቀድ ሙከራ እያደረገ መሆኑን ገለጸ

ቲክቶክ ለመጀመሪያ ጊዜ በ2017 በአሜሪካ ሲጀምር 15 ሰከንድ ብቻ የሚቆይ ቪዲዮ ነበር መጫን የሚቻለው።
➽ Alayn


የሚፈልጉትን ቻናል ይቀላቀላሉ !

✍️ጠቅላላ ዕውቀት እንዲሁም ገራሚ እውነታዎችን ማግኘት ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀላሉ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🎗All-in-One knowledge Hub ይቀላቀሉ!

📲 የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት፦
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 ĐESU TECH TIPS ይቀላቀሉ !

📚ትምህርታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፦
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 GENIUS ACADEMY ይቀላቀሉ!

📖መጽሐፍቶችን በ PDF ለማግኘት፦
👇👇👇👇👇👇👇
🔗 ET~ BOOKS ይቀላቀሉ!

📚ከKG እስከ University ያሉ Courseዎችን ለማግኘት ከፈለጉ;
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 Ethio Digital Library 🇪🇹 ይቀላቀሉ!

🎞️ Latest የሆኑ Action, Adventure ፊልሞችን ማግኘት ከፈለጉ ;
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 𝔻𝔼𝕊𝕌 ℍ𝔻 𝕄𝕆𝕍𝕀𝔼𝕊 ይቀላቀሉ!

✍️የፈለጉትን ቻናል Join ያድርጉ እንዲሁም ለወዳጅዎ #Share በማድረግ ይተባበሩን!


⚠️ATTENTION

✔️Telegram ላይ በፍፁም የማታውቁትን ሊንክ ከመንካት ተቆጠቡ። Telegram wallet ከመጣ በኋላ በፊሺንግ የሚደረግ ጥቃት በጣም በዝቷል።

✔️በመቀጠል Ton,Dollar,Notcoin እንሸጣለን እንገዛለን የሚል Scammer በዝቷልና ተጠንቀቁ። ለመሸጥም ለመግዛትም ከፈለጋቹ Wallet Verify አድርጋቹ p2p Market ላይ መገብያየት በጣም የተሻለ ነው።ካልሆነ ከምታውቁት ሰው ውጪ ባትገበያዩ ጥሩ ነው።


List ሆኗል🔥 1 NOT = $ 0.01


💎Guys Check your Binance🟠 Bybit🟠 OKX⚪️

💎ሁሉም Exchange ላይ Check አድርጉ Distributed ሆኗል💎💎


ኦፕን ኤ.ኣይ ጂፒቲ-4o (GPT-4o) የተባለ አዲስ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቻት ቦት ሞዴል አስታወዋቀ፡፡

በሞዴሉ ስያሜ ውስጥ የኦ (o) ፊደል ኦምኒ (Omni) የሚለውን የእንግሊዘኛ ቃል የሚያመለክት ሲሆን ይህ ሞዴል ጽሁፍ፣ ድምጽ፣ የሚንቀሳቀሱና የማይንቀሳቀሱ ምስሎችን የመረዳት እንዲሁም የመፍጠር አቅምን እንዳሳደገ ተገልጿል፡፡

ይህም በቻትቦት ቴክኖሎጂ ውስጥ ትልቅ እድገት እንደሆነ የተቋሙ ድረ-ገጽ መረጃ ያመለክታል። ጂፒቲ-4o ከዚህ ቀደም ከነበረው ጂፒቲ-4 ቱርቦ ምላሽ በመስጠት አቅሙ ሁለት እጥፍ ፍጥነት ያለው ሲሆን ዕይታዎችንና ድምጽን የመረዳት አቅሙም ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡

ቴክኖሎጂው በድምጽ ለሚቀርብለት ጥያቄ ፈጣን ምላሾችን በመስጠት እንደ ዲጂታል የግል ረዳት ሆኖ ማገልገል ያስችለዋል፡፡ ሞዴሉ ለድምጽ ጥያቄዎች በ232 ሚሊሴኮንዶች ውስጥ ምላሽ የመስጠት አቅም አለው፡፡ ይህም በሰው ልጆች መካከል የሚደረጉ ተፈጥሯዊ የንግግር መስተጋብሮች ከሚወስዱት 320 ሚሊሴኮንድ ያነሰ ያደርገዋል፡፡

ጂፒቲ-4o ቻት ጂ.ፒ.ቲን ወደ ዲጂታል የግል ረዳትነት በማሳደግ ከሰው ልጆች ጋር ያለውን መስተጋብር ለማሳደግ ዕድል ይዞ ስለመምጣቱ ተነግሯል፡፡

ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
👉 @Desu_tech_tips


ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን እንዲሁም ጠቅላላ ዕውቀት ማግኘት ከፈለጉ ይሄን ቻናል JOIN በሉ 👇 👇👇👇

👉 1K+ ቻናል ባለቤቶች Wave መግባት የምትፈልጉ come on inbox @WizDesu01


NotCoin update
#Notcoin ወደ wallet deposit ማድረግ ነገ may 14 ይዘጋል።

ኖትኮይን ወደ Binance, okx, Bybit እና Telegram wallet ከነገ ጀምሮ list እስከሚደረግ ድረስ transfer ማድረግ ይቆማል።
⚫ከሁለት ቀን በኋላ (May 16) የlisting process አልቆ ሙሉ በሙሉ ለትሬዲንግ ዝግጁ ሲሆን transfer ወይም deposit ማድረግ እንችላለን። ነገር ግን ብዙ ጊዜ የክሪፕቶ ዋጋ በየደቂቃው ስለሚለዋወጥ list በተደረገበት ቅጽበት የሚኖረው ዋጋ ከፍ ሊል ይችላል። ያ ማለት ዛሬ deposit ሳያደርጉ የቀሩ ሰዎች list ከተደረገ በኋላ deposit ቢያደርጉ transfer ለመሆን ጊዜ ስለሚወስድ list በተደረገበት ዋጋ መሸጥ ያመልጣቸዋል ማለት ነው።


https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_959674160
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

➽ Guys ይሄን ነገር ሞክሩት May 30 2024 list ይደረጋል። ልክ እንደ Notcoin ማለት ነው !


Which option is better for Notcoin ?
Опрос
  •   Stack for 30 days
  •   Withdrawal into telegram wallet or others
6 голосов


NOTCOIN UPDATE

Claim ለሁሉም ሰው ተከፍቷል!


የሚፈልጉትን ቻናል ይቀላቀላሉ !

✍️ጠቅላላ ዕውቀት እንዲሁም ገራሚ እውነታዎችን ማግኘት ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀላሉ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🎗All-in-One knowledge Hub ይቀላቀሉ!

📲 የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት፦
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 ĐESU TECH TIPS ይቀላቀሉ !

📚ትምህርታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፦
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 GENIUS ACADEMY ይቀላቀሉ!

📖መጽሐፍቶችን በ PDF ለማግኘት፦
👇👇👇👇👇👇👇
🔗 ET~ BOOKS ይቀላቀሉ!

📚ከKG እስከ University ያሉ Courseዎችን ለማግኘት ከፈለጉ;
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 Ethio Digital Library 🇪🇹 ይቀላቀሉ!

🎞️ Latest የሆኑ Action, Adventure ፊልሞችን ማግኘት ከፈለጉ ;
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 𝔻𝔼𝕊𝕌 ℍ𝔻 𝕄𝕆𝕍𝕀𝔼𝕊 ይቀላቀሉ!

✍️የፈለጉትን ቻናል Join ያድርጉ እንዲሁም ለወዳጅዎ #Share በማድረግ ይተባበሩን!


ChatGPT Telegram Bot: GPT-4. Fast. No daily limits.

Group Chat support (/help_group_chat to get instructions) Voice message recognition Code highlighting

15 special chat modes:

👩🏼‍🎓 Assistant,
👩🏼‍💻 Code Assistant,
👩‍🎨 Artist,
🧠 Psychologist,
🚀 Elon Musk and other


Репост из: MANCHESTER CITY™
⚠️ ማሳሰቢያ !!  ይድረስ የቻናሉ አባላት በሙሉ

➲ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን  ቻናል #MUTE የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ ፡፡ ቻናሉን #MUTE ማድረግ የሚፖሰቱትን መረጃዎች #VIEW ይቀንሰዋል።

ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን #MUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም። 

➲ #MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት

🙏ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን 

Показано 20 последних публикаций.

2 554

подписчиков
Статистика канала