DREAM SPORT ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAM_SPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ዛሬ የሚደረጉትን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።




አርሰናል በክረምቱ ቪክተር ኦሲምሄንን ለማስፈረም ኢላማቸው ውስጥ አስገብተዋል

የ £62 ሚልየን ፓውንድ የውል ማፍረሻው ተጫዋቹን ከ ኢሳክ እና ቤንጃሚን ሴሽኮ የተሻለ በዋጋው ተመጣጣኝ ያደርገዋል ።

(yagosabuncuoglu)

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ካሪም ቤንዜማ 🗣

" ያለፈውን ባሎንዶር እንደ ቪኒሽየስ የሚገባው ተጫዋች አልነበረንም "

" SHARE " | @DREAM_SPORT


BREAKING 🚨

ፌዴ ቫልቨርዴ ለ ዛሬው የአትሌቲኮ ጨዋታ ወደ ስብስቡ ተመልሷል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

02:45 | 🇧🇪 ክለብ ብሩጅ ከ አስቶን ቪላ 🇬🇧
05:00 | 🇪🇸 ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 🇪🇸
05:00 | 🇳🇱 ፒኤስቪ ከ አርሰናል 🇬🇧
05:00 | 🇩🇪 ዶርትሙንድ ከ ሊል 🇫🇷

" SHARE " | @DREAM_SPORT


🥇 | ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

ኖቲንግሃም 1-1 ኢፕስዊች
ፔናሊቲ [ 5-4]

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

PP | ቪያሪያል ከ ኢስፓኞል

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

ጁቬንቱስ 2-0 ቬሮና

" SHARE " | @DREAM_SPORT


sabina visa and travel advisors
Australia work visa
አውስትራሊያ የሥራ ቪዛ
መሥፈርቶች
የታደሰ ፖስፖርት
እድሜ ከ 18_35
የትምህርት ደረጃ: Highschool እና ከዛ በላይ
የስራወቹ አይነት
የኮንስትራክሽን ሥራዎች
የግብርና ሥራዎች

ደሞዝ በሰአት ከ25-35 ዶላር
አኮሜዴሽን ያለው
የጤና ኢንሹራንስ ያለው
ከ 2 አመት በኋላ የመኖሪይ ፍቃድ ማግኘት የምትችሉበት እና ቤተሰባችሁን የምትወስዱብት እድልም ይፈጥራል

ፕሮሰስ ግዜ ከ 2-3 ወር ይፈጃል
የመሳካት እድሉ ከ 95%በ ላይ

   በተጨማሪ
ካናዳ፡ አሜሪካ፡ አውስትራሊያ ፡አውሮፓ ወይስ ወደ በሌሎች አለም ሀገራት
የስራ ቪዛ
የቢዝነስ ቪዛ
የቤተሰብ ቪዛ
የትምህርት ቪዛ
የጉብኝት ቪዛ
የህክምና ቪዛ
የተለያዩ ሁነቶች ላይ ለመታደም የሚያገለግል ቪዛ የማማከር አገልግሎቶች

  ለበለጠ መረጃ

@Sabinavisa2

🤳ስልክ  ቁጥራችን 0927555551/2/3/4/7/8

Website

https://sabina.et/

👉 ወደ ቢሮአችን ይምጡ !
👉 ሃያ ሁለት ታውን ስኩዬር ህንፃ 6ኛ ቢሮ ቁጥር 602

እንዲሁም በ ሀዋሳ ቱሩፋት ወርቁ ቡቼ ታወር ፊት ለፊት አዲስ የ ገበያ ማዕከል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201

ከታላቅ አክብሮት ጋር   !!!

https://t.me/sabinaadvisor


የእንግሊዝ 5ተኛ ዙር የኤፌ ጨዋታ

          ⏰ ተጠናቀቀ'

🇬🇧 ኖቲንግሃም  1- 1 ኢፒስዊች🇬🇧
                       [ 5-4 ]

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ኔይማር ስለ ሳላህ 🗣

" ዘንድሮ በጣም ጥሩ ነው፣ ከሱ የተሻለ ባሎንዶር የሚገባው ተጫዋች አለ ብዬ አላስብም " ❤️

" SHARE " | @DREAM_SPORT


This brighton comeback 🥶

" SHARE " | @DREAM_SPORT


የፈረንሳዩ ክለብ ሊዮን ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ፓውሎ ፎኔስካ የሰባት ወራት ቅጣት ተላለፈባቸው።

ሊዮን ብሬስትን 2 ለ 1 ባሸነፈበት ጨዋታ ፓውሎ ፎኔስካ ባለቀ ሰአት ፔናሊቲ ሊሰጠን ይገባ ነበር በሚል ዳኛው ሚሎት ጋር ግንባር ለግንባር ተገናኝተው በቁጣ በመጮሃቸው በቀይ ካርድ መውጣታቸው ይታወሳል።

ዳኛውን እና አሰልጣኙን የገላገላቸው የሊዮኑ አማካኝ ቶሊሶ ነበር። ከጨዋታው በኋላ ይቅርታ ቢጠይቁም ከሰባት ወራት ቅጣት ግን ሊያመልጡ አልቻሉም ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT


OFFICIAL

ብራሂም ዲያዝ የወርሃ የካቲት የሪያል ማድርድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተሰይሟል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ቪኒ ጁንየር 🗣

" በሪያል ማድሪድ ታሪክ መስራት እፈልጋለሁ ፣ የክለቡ ሌጀንድ መሆን እፈልጋለሁ "

" SHARE " @DREAM_SPORT


በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች በ 2025 ብዙ ድሪብሎችን ያደረጉ ተጫዋቾች

44 - ላሚን ያማል
.
.
.
.
.
30 - ጄሚ ጊተንስ
.
.
.
26 - ዶዲ ሉኬባሊዮ፣ ፍሎሪያን ዊርዝ

In league of his own. 💫

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ራሞስ የመጀመሪያ ጎሉን ለአዲሱ ክለቡ ጎል ካስቆጠረ ቡሀላ የጁድ ቤሊንግሀምን የደስታ አገላለጭ ተጠቅሟል !

🫲😌🫱

" SHARE " | @DREAM_SPORT


የሶሲዳዱ አሰልጣኝ ኢማኖል 🗣

" እግር ኳስን ከወደድክ ላሚን ያማልን ትወዳለህ "

" SHARE " | @DREAM_SPORT

7k 0 0 2 157

🔥 Daily Accumulator Bets 🔥
Bet smarter with today’s special bet slip! 🎯💰
🔢 Betslip Code: 611779
🎲 Unlock your betslip now and maximize your winnings!
👉 ፕሮሞ ኮዱን ተጠቅመው አሁኑኑ ይወራረዱ
https://betgr8.com/et/signup?promocode=DREAM

📲ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
: https://t.me/betgr8ethiopia

🔞 Play Responsibly | 21+


🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋:

ሊዮ ሜሲ በመጪዎቹ ቀናቶች ለሚደረጉ የአርጀንቲና ብሄራዉ ቡድን መርሀ ግብሮች ጥሪ ተደርጎለታል 🇦🇷

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ሩበን አሞሪም 🗣

" ቺዶ እና አይደን ሄቨን ብዙ መሻሻል አለባቸው ግን ለዋናው ቡድን ለመጫወት ዝግጁ ናቸው "

" SHARE " | @DREAM_SPORT

Показано 20 последних публикаций.