ወንዶች ልጆቻችንን መቼ ነው ማስገረዝ ያለብን?
ብዙ ቤተሰቦች ልጃቸውን ለማስገረዝ ተመራጩን ዕድሜ ይጠይቃሉ፡፡ ልጅ ለማስገረዝ በጣም ተመራጩ ዕድሜ ከተወለደ ከ 8 ኛው ቀን ጀምሮ እስከ ሦስተኛው ወር መጨረሻ ድረስ ነው፡፡ ምክንያቱም ፤
1. ህጻናት በዚህ እድሜ ትንሽ ህመም ይሰማቸዋል
2. በግርዛት ወቅት ብዙ ስለማይንቀሳቀሱ አያስቸግሩም
3. ወደፊት የዚህን ግርዛት (የቀዶ ጥገናውን) ምንም ትውስታ አይኖራቸውም
ከአዋቂዎች ግርዛት ጋር ሲነጻጸር፤ የሕፃናት ግርዛት ቀላል በሆኑ ዘዴዎች ይከናወናል እንድሁም ለመዳን አጭር ጊዜ ይወስዳል፡፡በልጅነት ጊዜ የተገረዙ ወንዶች የቁስሉ ቦታ በጊዜ ሂደት በትክክል ስለሚድን የተሻለ (የማይታይ) ጠባሳ ይኖራቸዋል።
ካለን ልምድ የቀለበት የግርዛት ዘዴ አንድ ልጅ ከአራት ወር በታች ሲገረዝ የተሻለ ይሰራል። ይህ እድሜ ለእናቲቱም ሆነ ለህፃኑ በጣም ተስማሚ ነው፡፡
ዶ/ር ደሳለኝ አብዲሳ
የቀዶ ህክምና ስፔሻልስት
በዶክተር ሎምባሞ መካከለኛ ክሊኒክ ዘወትር በስራ ሰዓት በቀዶ ጥገና እስፔሻሊስት ሀኪም
አላማችን በደጋግ እጆች ህይወትን ማዳን ነው።
አድራሻ - ሆሳዕና - ጎምቦራ ከታክሲ ማዞርያ ወደ ጎፈር ሜዳ በሚወስደው መንገድ 50ሜትር ገባ ብሎ ያገኙናል ።
ስልክ ፦ 0911512338/0913762936