በአዲስ አበባ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት ያላቸው የአውቶቡስ ባለንብረቶች በሙሉ በከተማ አስተዳደሩ የትራንስፖርት ባለስልጣን ቢሮ በግንባር በመቅረብ ሪፖርት እንዲያደርጉና በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ዘርፍ ስምሪት ወስደው ወደ ስራ እንዲገቡ ከተማ አስተዳደሩ ጥሪ አቅርቧል፡፡
ምንጭ፡- የከንቲባ ጽ/ቤት
ምንጭ፡- የከንቲባ ጽ/ቤት