የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የየካቲት 11 ቀን 2017 ዓ.ም የእኩለ ቀን 7፡00 ሰዓት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፡_
🇪🇹👉የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የስራ ዘመን እንዲራዘም የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ።
🇪🇹💴የኢትዮጵያ ዩሮ ቦንድ አበዳሪዎች ቡድን የዓለም የገንዘብ ድርጅት በአገሪቱ ምጣኔ ሀብት ይዞታ ላይ ያወጣው ሪፖርት አግባብ አይደለም አሉ።
🇪🇹📱📞መንግስታዊዉ የቴሌኮም አቅራቢ ድርጅት የሆነዉ ኢትዮቴሌኮም በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ከ266,162 በላይ የሚሆኑ ሙከራ የተደረገባቸውን የሳይበር ጥቃቶች ማክሸፉን አስታውቋል።
🇪🇹🇩🇯በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 95 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች በባቡር ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ መደረጉን አስታወቀ፡
❇️👉በፌዴራል ፍርድ ቤት ሀዋሳ ምድብ ችሎት ተይዞ የነበረዉ የረ/ፕ ጸጋዬ ቱኬ፣ የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ኮሚሽነር አበራ አሬራና እንዲሁም የረ/ፕሮፈሰሩ የእህት ልጅ አብረሃም አማሎ ክስ ፍርድ ቤቱ በ11/06/2017 ዓ.ም በዋለዉ ችሎት በነጻ እንዲሰናበቱ ወስኗል።
📝👉የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ ትምህርትን ከፖለቲካ ጣልቃ ገብነት ነጻ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ተናገሩ።
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
መልካም ቀን!
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
ዩቲዩብ፡-https://www.youtube.com/@ebstvWorldwide/featured
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews