የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የመጋቢት 1 2017 ዓ.ም የእኩለ ቀን 7፡ 00 ሰዓት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፦
🎯በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 32 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መደረጉ ተገልጿል።
🎯የኢትዮጵያ የስታስቲክስ አገልግሎት አዲስ ባወጣው ሪፖርት የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 109 ሚሊዮን ነው ብሏል።
🎯የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ31 ወርቅ አምራችና 1 ወርቅ አቅራቢ ማህበር ላይ እርምጃ መወሰዱ ገልጿል፡፡
🎯በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ጉራጌ ዞን ባለፉት 6 ወራት ከ70 ሺ በላይ ሰዎች በወባ በሽታ መያዛቸዉን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታውቋል።
🎯በአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን ስር በሚገኙ ወረዳዎች በ2016 እና 2017 አመታት ብቻ በኃይል መሰረተ ልማቶች ላይ በተፈፀመዉ ስርቆት ከ717 ሺህ ዶላር በላይ ኪሳራ መድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታዉቋል፡፡
🎯የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 30 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews