‼️እራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ‼️
ከሰሞኑ አንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ተቋማችን አዲስ አመትን አስመልክቶ በማህበራዊ ሚዲያ ጥያቄና መልስ ለሚሳተፋና መልስ ለሚመልሱ ደንበኞች የገንዘብ ሽልማት መስጠት እንደጀመረ በማስመሰል መረጃዎች ሲሰራጩ ተመልክተናል።
ይሁን እንጂ ተቋማችን ምንም አይነት የጥያቄና መልስ መርሐግብርና የገንዘብ ሽልማት እንዳልጀመረ እየገለፅን፤ ውድ ደንበኞቻችን ከመሰል አጭበርባሪዎች እራሳችሁን እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡
ተቋማችን የሚመለከቱ ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የማህበራዊ የትስስር ገፆችን ብቻ ይጠቀሙ።
መሰል አጠራጣሪ መረጃዎችን ሲመለከቱ በ905 የደንበኞች የግንኙነት ማዕከል በመደወል አልያም በተቋማችን አገልግሎት መስጫ ማዕከላት በአካል በመሄድ ያረጋግጡ!! ከአጭበርባሪዎች እራስዎን ይጠብቁ።
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት