የተጎዳውን ትራንስፎርመር ለመጠገን ሲባል የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ዛሬ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 እስከ 11፡00 ድረስ የተበላሸውን የአዲስ ዌስት ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ትራንስፎርመር ለመጠገን ሲባል ከዚህ በታች በተጠቀሱት አካባቢዎች የኃይል አቅርቦት ሙሉ በሙሉ የሚቋረጥ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።
በዚህም መሰረት፡
👉በእህል በረንዳ፣ አውቶብስ ተራ፣አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት፣ ገነሜ ትምህርት ቤት፣ አማኑኤል ቤተክርስትያን ፊትለፊት፣ አዲሱ ሚካኤል እና አካባቢው፣
👉በመሳለሚያ፣ አበበ ቢቂላ ስታዲየም፣ ኳስ ሜዳ፣ ግሩም ሆስፒታል፣ ታይዋን ገበያ ማዕከል እና አካባቢው፣
👉 አማኑኤል ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ ሰባተኛ፣ ድሬ ሕንጻ ፊት ለፊት፣ ኮልፌ 18 ጤና ጣቢያ እና አካባቢው፣
👉ፈጥኖ ደራሽ፣ ኮልፌ ኮምፕሬሄንሲቭ ትምህርት ቤት፣ ኮልፌ 18 ማዞሪያ፣ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል እና አካባቢው፣
👉 ኮልፌ መናፈሻ፣ ፊሊጶስ፣ ኮልፌ ጤና ጣቢያ (በከፊል)፣ ሎሚ ሜዳ፣ ኢንዱስትሪ መንደር፣ አዲስ ዌስት ሰብስቴሽን እና አካባቢው፣
👉ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን፣ ቤተል ሆስፒታል፣ ቤተል ቢጫ ፎቅ፣ መስጅድ፣ ቤተል ፓስታ ቤት እና አካባቢው፣
👉ሆላንድ ኤምባሲ፣ የሺ ደበሌ፣ ጦር ኃይሎች ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን፣ ቻይና ኤምባሲ፣ አውጉስታ ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን፣ አባ ጅፋር መስጅድ እና አካባቢው፣
👉 ወይራ ሰፈር፣ ወይራ ኮንዶሚኒየም፣ ሞቢል፣ የቀድሞው ራሺያ ካምፕ፣ ተዘንአ ሆስፒታል፣አውጉስታ፣ ወይብላ ማርያም፣ ጦር ኃይሎች ጎልፍ ክለብ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦቱ ይቋረጣል።
ስለሆነም ክቡራን ደንበኞቻችን የጣቢያው ትራንስፎርመር ጥገና ሥራ ተጠናቆ የሃይል አቅርቦቱ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል እስኪመለስ ድረስ በትዕግሥት እንዲጠባበቁ በአክብሮት እንጠይቃለን።
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት