🔻ውድ ደንበኛችን፤ በአገልግሎት አሰጣጣችን እረክተዋል? ምን እንድናሻሻል ይፈልጋሉ?
➡️ የእርስዎ ሃሳብና አስተያየት ተቀብለን አገልግሎታችንን ለማሻሻል እንዲያግዝን ያዘጋጀነውን #ዲጅታል_መጠይቅ አሁኑኑ ሞልተው፤ የእርካታ ደረጃዎን ያሳውቁን፡፡
የእርስዎ ዕርካታ የእኛ መሰረት ነውና ''በእጅ ስልክዎ ካሻዎ ላፕቶፕ ወይም ኮምፒዩተር'' ተጠቅመው የደንበኞች ዕርካታ ዳሰሳ ጥናት መጠይቆችን ካሉበት ሆነው በቀላሉ ሞልተው ይላኩልን፡፡
📱መጠይቁን ለመሙላት ለአማርኛ፡- https://survey.eeu.et:100/d85336c9-b93f-4b60-9508-a4b6afc5a9d1 ወይም ለእንግሊዘኛ፡- https://survey.eeu.et:100/1aa290ea-f754-4c2c-bd2e-c8ad04550022
👉 ''ከዚህ ስዓት ጀምሮ እስከ መስከርም 20 ቀን 2019 ዓ.ም'' ለሊት 6፡00 ድረስ ባሉት ተከታታይ ቀናት ሊንኩን ተጭነው በመግባት፤ የተዘጋጀውን መጠይቅ ሞልተው የአገልግሎት አሰጣጣችንን ለማሻሻል የምናደርገውን ጥረት ይደግፉ፡፡
#customersatisfactionsurvey
#digitalresearch
#customercentricapproach
#effectiveserviceprovision
#EthiopianElectricUtility (https://web.facebook.com/hashtag/ethiopianelectricutility?__cft__[0]=AZgGdj2aVmUie7VjKp1nvuD5rGHkOsvHL-OFopWLN7Wg0i5ve4oz6Fsnfjd4jiy6Pegx_xUxUiFvXtN5Oj0cHkv0iHbichuoXcynvIXm8h0aKT-MqmLEMY7o2QmIxvv2C-haWXFIGb2duCoNiWq0wIOX47-dkatd0sLiZdu1RZ1EE45npNzHzAgzHTQ&__tn__=*NK-R)