በመላው ሀገሪቱ የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ ነው
ዛሬ ማምሻውን በሲስተም አለመረጋጋት በተፈጠረ ችግር የተነሳ በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል።
የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል በኩል ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው።
ክቡራን ደንበኛቻችን የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን።
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት