ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ወደ ነበረ ተመልሷል
የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በመሬት ውስጥ ተቀባሪ መስመር ላይ ባደረሰው ጉዳት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የሃይል አቅርቦት ከለሊቱ 6:00 ጀምሮ ወደ አገልግሎት ተመልሷል።
በዚህም ገርጂ፣ ጃክሮስ፣ ጎሮ፣ የረር፣ ሰሚት አና አካባቢው አገልግሎት ማግኘት ጀምረዋል።
የተቋረጠው ሃይል አቅርቦት ተጠግኖ አገልግሎቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት ለጠበቃችሁን ክቡራን ደንበኞቻችን ከልብ እናመሰግናለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት