ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ወደ አገልግሎት ተመልሷል
ከግንቢ- ነጆ እና አሶሳ በተዘረጋው 132 ኪ.ቮ ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ታወር በመውደቁ ምክንያት ከግንቢ፣ ነጆ፣ መንዲ፣ ግዳሚ እና አሶሳ ሃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች የኤሌክትሪክ ሃይል ሲያገኙ በነበሩ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ወደ አገልግሎቱ ተመልሷል፡፡
የጥገና ስራው ተጠናቆ አገልግሎቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት ለጠበቃችሁን ክቡራን ደንበኞቻችን ከልብ እናመሰግናለን ።
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት