በምስራቁ የሃገራችን ክፍል በሚገኙ ከተሞች ኃይል አቅርቦት ተቋርጧል
አዋሽ አካባቢ የሚገኝ ከፍተኛ ሃይል አስተላለፊ መስመር ታወር በመውደቁ ምክንያት በምስራቁ የሃገራችን ክፍል በሚገኙ ከተሞች ማለትም ድሬዳዋ፣ ሀረር እና ጅግጅጋ ከተሞችና አካባቢያቸው የሃይል አቅርቦት ተቋርጧል።
በመሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን በከፍተኛ ኃይል አስተላላፊ መስመር ታወሩ ላይ የተፈጠረው ችግር በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል በኩል ተጠግኖ አገልግሎቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት