Entrance prep E-learning


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


It is channel created to help students for their national examination and also learning general skills.
Unlock your potential with entrance prep.
Buyads:https://telega.io/channels/Entranceprepare/card/?r=tHdP_brC
For paid promotion and cross @Epeadmin

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ❤️

መልካም በአል🤩🙏
@Entranceprepare
@Entranceprepare


ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በሰጡት መግለጫ መሰረት ለEntrance የሚቀረው ጊዜ ከሁለት ወር ያነሰ እንደሆነ ተረጋግጧል 🙏

እናንተስ ዝግጅታችሁ ምን ላይ ደርሷል❓

አሁን ባላችሁበት ደረጃ ፈተና ብትወስዱ ውጤታችሁ ምንሊመስል ይችላል ❓


" የ12ኛ ክፍል ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል።

ሚኒስትሩ ፥ " ይሄ አራተኛው ነው በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ፈተና የሚሰጥበት " ብለዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከትምህርት ቤቶች ወጥቶ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አስገብቶ ፈተና እንዲሰጥ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ስለዘንድሮው የ2017 ዓ/ም ፈተና በተናገሩበት ወቅት 150 ሺህ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይ እንዲወስዱ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።

ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) ፥ " እንደ ከዚህ ቀደሙ አድካሚ በሆነ ከቦታ ቦታ ልጆችን እያዘዋወሩ ከመሄድ ባለፈው ዓመት 29 ሺህ ተማሪ ነበር ኦንላይን ፈተና የሰጠነው ዘንድሮ ደግሞ 150 ሺህ ተማሪ ኦንላይን ፈተና ለመስጠት እየተዘጋጀን ነው " ብለዋል።

ሚኒስትሩ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ቆርጠው ባይናገሩም ፈተናው ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንዲሰጥ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።
join us @Entranceprepare

2.2k 0 45 14 20

💥ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳዋን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🙏🏾

JOIN :
@Entranceprepare


Biology - Oromia 2017 April.pdf
694.1Кб
Chemistry - Oromia 2017 April.pdf
1.1Мб
Economics - Oromia 2017 April.pdf
582.9Кб
English - Oromia 2017 April.pdf
629.4Кб
Geography - Oromia 2017 April.pdf
767.5Кб
History - Oromia 2017 April.pdf
775.2Кб
Maths - Oromia 2017 April.pdf
448.2Кб
Physics - Oromia 2017 April.pdf
834.1Кб
SAT - Oromia 2017 April.pdf
385.3Кб
📚የኦሮሚያ ክልል የዚህ ሳምንት የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና

@Entranceprepare

🔆የ90 ቀናት የማትሪክ ጥናት እና ዝግጅት ቻሌንጃችንን ለመቀላቀል ለመመዝገብ🔆👇
@Epregisterbot

ክላሳችን የጀመረ ቢሆንም ምንም የሚጠፋ ነገር ስለሌለ በበለጠ ሞራል አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ከኛ ጋር ቻሌንጁን መቀጠል ትችላላችሁ🥰


Grade 12 Maths units 1-4 worksheet.pdf
1.1Мб
➪ Grade 12 Mathematics
➪ Units 1-4
➪ Worksheet
➪ Based on new curriculum

©️Bedelle Ifa boru boarding school✅

Join us 👇
@Entranceprepare

🔆የ90 ቀናት የማትሪክ ጥናት እና ዝግጅት ቻሌንጃችንን ለመቀላቀል🔆👇
@Epregisterbot

ክላሳችን የጀመረ ቢሆንም ምንም የሚጠፋ ነገር ስለሌለ በበለጠ ሞራል አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ከኛ ጋር ቻሌንጁን መቀጠል ትችላላችሁ🥰


English model Ep tutorial new.pdf
188.2Кб
maths model ep tutorial.pdf
158.9Кб
Physics model Eptutorial.pdf
157.7Кб
Entranceprep_Economics_Model.pdf
170.6Кб
Sat model Ep tutorial.pdf
193.3Кб
biology model Ep tutorial.pdf
142.4Кб
Entranceprep_Geography_Model. (1).pdf
271.0Кб
Chemistry model ep tutorial.pdf
168.6Кб
Entraceprep_History_Model.pdf
188.0Кб
የEp tutorial ተማሪዎቻችን private class ላይ የተፈተኑት English ፈተና 😍

እናንተም ራሳችሁን ፈትሹበት🥳

Share for your friends for more exams🤩

Join us 👇👇👇
@Entranceprepare
@Entranceprepare

🔆የ90 ቀናት የማትሪክ ጥናት እና ዝግጅት ቻሌንጃችንን ለመቀላቀል🔆👇
@Epregisterbot

ክላሳችን የጀመረ ቢሆንም ምንም የሚጠፋ ነገር ስለሌለ በበለጠ ሞራል አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ከኛ ጋር ቻሌንጁን መቀጠል ትችላላችሁ


#Repost👇

🔆በ Entrance prep tutorial private class ተመዝግበው እያጠኑ እና ለማትሪክ እየዘጋጁ ለሚገኙት እንቁ 1st class ተማሪዎቻችን🤩 በዝግጅታቸው ካሁኑ እራሳቸውን ለመመዘን የሚያስችላቸውን ከተመረጡ ርዕሶች በማትሪክ ስታንዳርድ እንዲሁም ከተለያዩ model እና ያለፉ አመት ጥያቄዎች በማውጣጣት  በልዩ ሁኔታ ያዘጋጀንላቸውን model እነሆ🥰🙏👇👇👇


🔆የ90 ቀናት የማትሪክ ጥናት እና ዝግጅት ቻሌንጃችንን ለመቀላቀል🔆👇
@Epregisterbot

ክላሳችን የጀመረ ቢሆንም ምንም የሚጠፋ ነገር ስለሌለ በበለጠ ሞራል አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ከኛ ጋር ቻሌንጁን መቀጠል ትችላላችሁ


በዩኒቨርሲቲዎች እየተሰጠ የሚገኘው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሰጥ ተጠየቀ፡፡

የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት "በኢትዮጵያ መልቀቂያ የብሔራዊ ፈተና ውጤት የቅርብ ጊዜ ተለዋዋጭነት ግምገማ" በሚል ርዕስ ለአንድ ዓመት የቆየ ጥናት ውጤት ይፋ አድርጓል።

ኢንስቲትዩቱ ካቀረባቸው የፖሊሲ ምክረ ሐሳቦች መካከል፣ ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች እየተሰጠ የሚገኘው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ይሰጥ የሚለው ይገኝበታል፡፡

በኢንስቲትዩቱ የማኅበራዊ ልማትና አካታችነት ማዕከል ኃላፊና ከፍተኛ ተመራማሪ ደሳለኝ አንጭሶ (ዶ/ር)፥ የተማሪዎች ውጤት እንዲቀንስ ካደረጉ ቁልፍ ምክንያቶች መካከል የፈተና አሰጣጥ ስርዓቱ መቀየር በተለይ ከከተሞች ራቅ ካሉ አካባቢዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚመጡ ተማሪዎች ላይ የፈጠረው የስነ-ልቦና ችግር ተጠቃሽ መሆኑን ጠቁመዋል።

በተፈጠረው የስነ-ልቦና ችግር ምክንያት ጥሩ ውጤት ማምጣት የነበረባቸው ተማሪዎች ውጤት ሳያመጡ መቅረታቸው ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ብለዋል፡፡

"ተማሪዎች የባዮሜትሪክ መረጃዎች እንዲሞሉ በማድረግ እንዲሁም በ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የደኅንነት ካሜራዎችን በመግጠም የቁጥጥር ስራ በመስራት፣ ተማሪዎች ከሚኖሩበት አካባቢ ሳይርቁ ፈተናውን እንዲፈተኑ ትምህርት ሚኒስቴር የረዥም ጊዜ ዕቅድ ይዞ እንዲሠራ" ምክረ ሐሳብ መቅረቡን ገልፀዋል።

የትምህርት ቤቶችን መሠረተ ልማት ማሻሻል እና ከታች ጀምሮ ጥራት ላይ ሊሰራ እንደሚገባ የገለፁት ኃላፊው፤ የትምህርት ቤት አመራሮች ዕውቀትን መሠረት ባደረገ ሁኔታ ሊመደቡ እንደሚገባም ምክረ ሐሳብ መቅረቡን ተናግረዋል።

@Entranceprepare ✔️




ወርክ ቡክ 😍
ይዘት : ከ2000 - 2009
Share and join
@Entranceprepare
Unlock your potential with Entrance prep

we are having a really nice study sessions on our effective 90 days challenge , if you would like to join our preparation journey 👇
@Epregisterbot


👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Показано 11 последних публикаций.