Rats ላይ ለኤርድሮፕ eligible ለመሆን አንዳንድ ወሳኝ ነገሮችን ተናግረዋል !
1. ሁሉንም የSocial tasks ማጠናቀቅ (ግዴታ ነው።)
Social tasks ሲባል Telegram, X(Twitter), Rats kingdom & Rats Academy youtube channel follow ማድረግ ነው! ይህን ካላደረጋችሁ eligible አትሆኑም
2. Account verify ማድረግ
👉 Account verify ለማድረግ Wallet Connect አድርገን 0.2 Ton መክፈል ነው። ግን ይሄ recommended ነው እንጂ ግዴታ አይደለም።
ግን ከዚህ በፊት እንደተናገሩት Account verify ያደረገ ካላደረገው ይልቅ ተጠቃሚ ይሆናል። ከመክፈላችሁ በፊት ግን የራሳችሁን research አድርጉ !
3. ሁሉንም የCollaboration Tasks ማጠናቀቅ (ግዴታ ነው)
👉 እነዚህን ታስኮች ''Collab'' የሚለው የኤርድሮፑ Section ላይ ታገኙታላችሁ !
💥 ከዚህም በተጨማሪ ሁለተኛው Snapshot January 10 ላይ እንደሚደረግ አሳውቀዋል ከዛም ወደ listing 🔥