እንኳን አደረሳችሁ ❤
"ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ፤ ሆሳዕና በአርያም እያሉ ይጮሁ ነበር" ; ማቴ 21 ÷ 9
ሆሳዕና ማለት የዕብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም አቤቱ አሁን አድን አሁን ባርከን ማለት ነው።
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
#ሆሳዕና_በአርያም