ኢትዮ ፈጣን ዜና - Ethio Fast News 🇪🇹


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


የሀገር ውስጥ እና ውጪ ዜናዎችን በፍጥነት እና በጥራት የሚያገኙበት ቻናል
Ethiopian Fast news 24/7

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: £€¥¢$
TELEGRAMን በመጠቀም በቀን እስከ 10,000 ብር ማሸነፍ ይፈልጋሉ ‼️‼️‼️
ከፈለጉ ከስር ያለውን BUTTON በመጫን አሁኑኑ በቴሌግራም ገንዘብ መስራት ይጀምሩሩ‼️‼️


Репост из: £€¥¢$
የonline ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው😱‼️
በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 😱😱‼️
ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️




ጎልልልልልልልልልልልልልልል ሊቨርፑል ወዘወዘው🔥


Репост из: Profile picture
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞
ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!

https://t.me/+7ZOmNi9fCxg2ZDc0
https://t.me/+7ZOmNi9fCxg2ZDc0


Репост из: BEST ቪዲዮ
ስለ ቴክኖሎጂው አለም ትኩስ ትኩስ መረጃ ከፈለጉ /join የምትለዋን Button በመጫን ወደ ቴክኖሎጂ አለም ይቀላቀሉ


💋የአርቲስቶችን ስልክ የምናገኝበት ቻናል ተከፍቷል JOIN ብላችሁ የምትፈልጉትን አርቲስት ስልክ ማግኘት ትችላላችሁ


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስምንት ወራት ብቻ 264 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር ብድር ለደንበኞች ማቅረቡን አስታውቋል።

የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ለመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባንኩን የስምንት ወራት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት አቅርበዋል።

አቶ አቤ ሳኖ በዚህ ወቅት÷ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብድርን ከማስፋፋት እና የዜጎችን የፋይናንስ ተጠቃሚነት ከማሳደግ አንፃር አዳዲስ የብድር አይነቶችን እያስተዋወቀ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡

ባንኩ ባለፉት ስምንት ወራት ብቻ 264 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር ብድር ለደንበኞች ማቅረቡን ገልጸው÷ ከተሰጠው ብድር 88 ነጥብ 2 በመቶ ለግሉ ዘርፍ የተሰጠ መሆኑን አስታውቀዋል።

ጠቅላላ የተሰጠ የብድር መጠን ብር 1 ነጥብ 39 ትሪሊየን መድረሱን አስረድተዋል፡፡

የብድር ተደራሽነትን ከማስፋት አንፃር ባንኩ ከኢትዮ ቴልኮም ጋር በመተባበር በዲጂታል አማራጭ ብድሮችን እያቀረበ መሆኑንም አመልከተዋል፡፡

ባንኩ በዲጂታል አማራጭ ባለፉት ስምንት ወራት 3 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ብድር ማቅረብ መቻሉን አንስተው÷ በዚህም እስከ ፈረንጆቹ የካቲት 28 ቀን 2025 ድረስ 717 ሺህ ደንበኞች ተጠቃሚ መሆናቸውን አስረድተዋል፡፡

ባንኩ የዜጎችን የስራ ተነሳሽነት ከመደገፍ አንጻር ጥሩ የመስራት አቅም ላላቸው ስራ ፈጣሪዎች የብድር አገልግሎት ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት መጨረሱንም ተናግረዋል።

በዲጂታል አማራጭ የብድር አገልግሎትን ለህብረተሰቡ ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ የዝግጅት ስራዎች ተጠናቀው በሙከራ ደረጃ ላይ እንደሚገኝም መግለፃቸውን ከባንኩ ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።

@Ethio_fastnews🤩
@Ethio_fastnews🤩


Репост из: BEST ቪዲዮ
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Add your channelAbove 1k+
@AB_WAVER


ሩስያ ሆን ብላ የራሷን ግድብ አወደመች

ሩስያ በዩክሬይን ድንበር አቅራቢያ የሚገኘውን የራሷን ግድብ ማውደሟ ተሰማ።

ሩስያ ግድቡን ያወደመችው የዩክሬይን ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎችን ለማገድ ነው ተብሏል።

የጀርመን ዜና አገልግሎት እንደዘገበው ሩስያ ግድቡን የደረመሰችው ሦስት ቶን ይመዝናል በተባለ የጦር አውሮፕላን ቦምብ ነው።

ግድቡ ከዩክሬይን ድንበር በጥቂት መቶ ኪሎ ሜትሮች በምትገኘው ፖፖቭካ በተባለች መንደር አቅራቢያ ነው።

ዩክሬይን በቤልጎሮድ ዞን የማጥቃት እርምጃዋን እያጠናከረች እንደሆነ መረጃዎች ያመላክታሉ።

የዩክሬይን ጦር ግን በጉዳዩ ላይ እስከ አሁን ያለው ነገር እንደሌለ ዜናው አመልክቷል።

@Ethio_fastnews🤩
@Ethio_fastnews🤩


ትራምፕ እና የአውሮፓ ህብረት ሆድ እና ጀርባ መሆን ከጀመሩ ሰነባብተዋል ተበለ

ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ወደስልጣን ከመጡ በኃላ አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት በሩሲያና ዩክሬን ጉዳይ የተለያየ አቋም እያረመዱ እንደሆነ ተገልጻል፡፡

አሜሪካ ከሩሲያ ጋርወቅታዊ ግንኙነት ሃገሪቱ ከአውሮፓ ህብረት በተለይም የኔቶ አባል ሃገራት ጋር የተለየ አቋም ላይ እንደምትገኝ ተዘግቧል፡፡

በዚህም የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከኔቶ አባል ሀገራት የተውጣጡ ከፍተኛ ዲፕሎማቶችን ለማናገር ወደ ቤልጂየም ብራሰልስ ጉዞ ማድረጋቸው አሶሼትድ ፕረስ ዘግቧል፡፡

ማርኮ ሩቢዮ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ከሩሲያ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማሻሻል የሄደበት መንገድ ያልተስማማቸውና አለፍ ሲልም ተቃውሙዋቸውን ያሰሙ የኔቶ አባል ሃገራት ተወካዮችጋር ተገናኝተው ይወያያሉ ተብሉዋል፡፡

ቭላድሚር ፑቲን ከአሜሪካ ጋር እያደረጉ ባሉት ውይይት ከዩክሬን ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት እንዳይደረግ እንደስጋት የሚታየው ኔቶ ዋንኛው ድርጅት መሆኑ ተጠቅሷል፡፡

የኔቶ አባል ሃገራት ተወካዮች የትራምፕንና የሩሲያን መቀራረብ በበጎ እንዳልወሰዱት እና አዲሱ የትራምፕ አስተዳደር አካሄድ እንደሚሳስባቸው በተደጋጋሚ ሲገልጹ ተደምጠዋል፡፡

@Ethio_fastnews🤩
@Ethio_fastnews🤩


ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጪ ባንኮች አምስት ቢሊዮን ብር ዝቅተኛ ካፒታል ሟሟላት እንደሚኖርባቸው ተገለፀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያወጣው አዲስ መመሪያ ጥብቅ ቅደመ ሁኔታዎችን ያስቀመጠ ነው ተብሏል።

መመሪያው በባንኩ ዘርፍ የውጭ ሀገራት ተሳትፎን የውጭ ባንክ ተቀጥላ፣ የውጭ ባንክ ቅርንጫፍ እና የእንደራሴ ቢሮ ብሎ የሚከፍል ሲሆን ወደ ሥራ ከመግባታቸው በፊት የወንጀል እና የታክስ ማጣራትን ጨምሮ ጥብቅ ምርምራ ማለፍ እንደሚጠበቅባቸው አስቀምጧል።

የውጭ ባንኮች የደንበኞቻቸውን መረጃ በኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ ብቻ ለማስቀመጥ እና ለመጠቀም ይገደዳሉ። ክፍያን በተመለከተ ከውጭ የሚገቡ ባንኮች ለምርመራ 200 ሺህ፣ ለፈቃድ 400 ሺህ እና ለእድሳት 400 ሺህ ብር መክፈል አለባቸው።

መመሪያው የሀገር ውስጥ ባንኮች ካፒታላቸውን መጨመር፣ የመረጃ አጠቃቀም ሕጋቸውን ከሀገሪቱ ጋር ማስማማት እና በቦርዶቻቸው ውስጥ የፆታ ብዝሃነትን ማረጋገጥ ጨምሮ ደረጃቻውን ከፍ እንዲያደርጉ ደንግጓል።

@Ethio_fastnews🤩
@Ethio_fastnews🤩






ከኳታር ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ የኔታንያሁ ረዳቶች ታሰሩ

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በረዳቶቻቸው እና በኳታር አለ የተባለውን ግንኙነት አስመልክቶ ፖሊስ የጀመረውን ምርመራ አወገዙ።

ረዳቶቻቸውን አስመልክቶ ለፖሊስ ምስክርነታቸውን የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ውሃ የማይቋጥር ሲሉ አጣጥለውታል።

የኔታንያሁ አማካሪያቸው እና የቀድሞ ቃለ አቀባያቸው ሰኞ ዕለት በቁጥጥር ስር የዋሉት "የባህረ ሰላጤዋን አገር ገጽታ ለመገንባት ገንዘብ ተቀብለዋል" በሚል የተከፈተባቸው ምርመራ ጋር ተያይዞ ነው።

ሁለቱም ባለስልጣናት ምንም አይነት ጥፋት አልፈጸምንም ሲሉ አስተባብለዋል።

ፖሊስ ስማቸውን ይፋ ያላደረጋቸውን ረዳቶቻቸውን እስር "እገታ" ሲሉ የጠሩት ኔታንያሁ አክለውም "ምንም አይነት ኬዝ የለም" ብለዋል።

በሐማስ እና በእስራኤል መካከል በተደረሰው የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነት ቁልፍ አሸማጋይ የሆነችው ኳታር በበኩሏ በባለስልጣኗ "የስም ማጥፋት ዘመቻ" ስትል አጣጥላዋለች።

ኔታንያሁ በእስራኤል እየተከተሏቸው ባሏቸው ፖሊሲዎች ምክንያት የተነሳባቸው ተቃውሞዎች እየተቀጣጠሉ ባለበት ወቅት ነው ይህ የተሰማው ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።

@Ethio_fastnews🤩
@Ethio_fastnews🤩


መሳቅ እና መሳቅ ለሚፈልጉ ብቻ የተከፈተ ቻናል ነው ።
ሽንቶን እስኪለቁ ድረስ ይስቃሉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣


Репост из: BEST ቪዲዮ
የትኛውን የSocial media በብዛት ይጠቀማሉ ?


Репост из: PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™
🤩ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🤩 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 |🤩 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀድያ ሆሳዕና 🤩
12:00 |🤩 አዳማ ከተማ ከ ድሬደዋ ከተማ🤩

🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

03:45 |🇬🇧 በርንማውዝ ከ ኢፕስዊች 🇬🇧
03:45 |🇬🇧 ብራይተን ከ አስቶን ቪላ 🇬🇧
03:45 |🇬🇧 ማንችስተር ሲቲ ከ ሌስተር ሲቲ 🇬🇧
03:45 |🇬🇧 ኒውካስትል ከ ብሬንትፎርድ 🇬🇧
03:45 |❤️ ሳውዝሃፕተን ከ ክሪስታል ፓላስ 🇬🇧
04:00 |🇬🇧 ሊቨርፑል ከ ኤቨርተን  🇬🇧

🇪🇸 በስፔን ኮፓ ዴላሬ

04:30 |🇪🇸 አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ባርሴሎና 🇪🇸
Agg[-]

🇮🇹 በጣሊያን ኮፓ ኢታልያ

04:00 |🇮🇹 ኢንተር ሚላን ከ ኤሲ ሚላን 🇮🇹

🇩🇪 በጀርመን DFB ፖካል

03:45 |🇩🇪 ስቱትጋርት ከ RB ሌፕዝሽ🇩🇪

@Perfect_sport_et🤩
@Perfect_sport_et🤩


Репост из: PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™
🤩ትናንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇬🇧በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

🇬🇧አርሰናል 2-0 ፉልሀም🇬🇧

🇬🇧ወልቭስ 1-0 ዌስትሀም🇬🇧

🇬🇧ኖቲንግሃም 1-0 ማንችስተር ዩናይትድ 🇬🇧

🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴላሬ ግማሽ ፍፃሜ መልስ ጨዋታ

🇪🇸ሪያል ማድሪድ 4-4 ሪያል ሶሴዳድ🇪🇸
                Agg   [❺-➍]

🇮🇹በኮፓ ኢታልያ ግማሽ ፍፃሜ

🇮🇹ኢምፖሊ 0-3 ቦሎኛ🇮🇹

🇩🇪በዲኤፍቢ ፖካል ግማሽ ፍፃሜ

አርሜንያ ቤልፊልድ 2-1 ባየር ሊቨርኩሰን🇩🇪

🇫🇷በኩፕ ደፍራንስ ግማሽ ፍፃሜ

ዳንከርክ 2-4 ፒኤስጂ🇫🇷

የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

➡️ GOAL 🤩

@Perfect_sport_et🤩
@Perfect_sport_et🤩


🚨አዲስ አበባ

" የመንጃ ፈቃድ ዕድሳት አገልግሎት በየአቅራቢያው ማግኘት ይቻለል " - የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን

ከመጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ የመንጃ ፈቃድ ዕድሳት አገልግሎት በየአቅራቢያው በመታወቂያ አድራሻ ሳይገደብ እንዲሰጥ መፈቀዱን የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አሳውቋል።

ከዚህ ቀደም የአዲስ አበባ መንጃ ፈቃድ ለማሳደስ በመንጃ ፈቃዱ ላይ ወደ ተገለጸው እና ፋይሉ ወዳለበት ክፍለ ከተማ (የመታወቂያ አድራሻ) የሚገኝ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ቢሮ መሄድ ግድ ይል ነበር።

ከነገ በኃላ ግን በየትኛውም አቅራቢያ በሚገኝ ቦታ በመታወቂያ አድራሻ ሳይገደብ መንጃ ፈቃድ ማሳደስ ይቻላል ተብሏል።

ተገልጋዮች በሚቀርባቸው ቅርንጫፍ ፋይላቸው ያለበት ቅርንጫፍ ሳይጠየቅ የጤና ምርመራ ሰርተፍኬትን በመያዝ የመንጃ ፈቃድ ዕድሳት አገልግሎት እንዲያገኙ መወሰኑን ባለስልጣን መ/ቤቱ አሳውቋል።

@Ethio_fastnews🤩
@Ethio_fastnews🤩

Показано 20 последних публикаций.