🗣️ ቨርጅል ቫን ዳይክ ፦
> "ለእኛ ከባለፈው ዓመት የተሻለ ምላሽ ማሳየት አለብን። በእኔ እምነት ለአፉአላማው ዓለም የምናስመስለው ነገር የለንም፤ ማሳየት ያለብን ለራሳችን ነው። የምንሰለጥንበት መንገድ፣ ለጨዋታዎች የምንቀርብበት ሁኔታ... ምላሽ ማሳየት የራሳችን ድርሻ ነው።"
> "ባለፈው ዓመት የታየው ነገር በፍጹም ተቀባይነት የሌለው ነበር፣ ነገር ግን ያ የባለፈው ዓመት ነው። ስለ እሱ ማውራት አልፈልግም፤ እኛ ወደፊት እያየን እና ለማሻሻል እየጣርን ነው። በሚቀጥለው ሳምንት አሰልጣኙ [ኢራኦላ] ከእኛ የሚፈልገው ነገር ላይ በጣም እንደምንቀረብ ተስፋ አደርጋለሁ። እንደገለጽኩት በየቀኑ እየሰራንበት ነው፤ በልምምድ ሜዳ ላይ ረጅም ሰዓታትን እናሳልፋለን፣ ይህም ታማኝ ደጋፊዎቻችንን ጨምሮ እያንዳንዳችንን ይጠቅመናል።"
> "የውድድር ዘመኑ ገና መጀመሪያ ላይ በመሆኑ፣ ዛሬ ምንም አይነት ነገር ቢፈጠር እንኳ መደንገጥ የምንጀምር ከሆነ በጥሩ ሁኔታ ላይ አንገኝም።"
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎
@ETHIO_LIVERPOOL_ALL🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎
@ETHIO_LIVERPOOL_ALL