የገና ስጦታ ሎተሪ ዕጣ ዛሬ ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ ወጥቷል!
የገና ሎተሪ ዕጣ ቁጥሮች!! ሼር
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የገና ሎተሪ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዛሬ ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም በህዝብ ፊት በይፋ የወጣ ሲሆን አሸናፊ የሚያደርጉ የወጡ የዕድል ቁጥሮችም ፡-
1ኛ) ዕጣ የ10 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -1331140
2ኛ) ዕጣ የ5 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -1003012
3ኛ) ዕጣ የ 2.5 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -0273783
4ኛ) ዕጣ የ1.25 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -1975332
5ኛ) ዕጣ የ500 ሺህ ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -0189913
እና በርካታ ዕጣዎቸ የወጡ ሲሆን የማስተዛዘኛ ዕጣ ቁጥር 5 በመሆን ወጥተዋል ፡፡
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ
ሼር