የፌደራሉ መንግስት ሁሉን ነገር የተወላችሁ ለህዝቡ እረፍት ለመስጠት ነው:: ጠሚ ዶር አቢይ አህመድ
ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል አዲስ አበባ ላይ ከጠሚ ዶር አቢይ ጋር መነጋገራቸውን ለማወቅ ተችሏል::
በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራውን ካቢኔና ዞን አስተዳዳሪ ጭምር ከስልጣን አንስቻለሁ በማለት መግለጫ በትነው ወደ አዲስ አበባ የተጏዙት ዶር ደብረጺዮን በአዲስ አበባ ከጠሚ ዶር አቢይ ጋር ባደረጉት ውይይት ጠሚ ዶር አቢይ የደብረጺዮን ቡድን በህግ አግባብ ብቻ እንዲንቀሳሰሱ ማሳሰቢያ መስጠታቸውን ለማወቅ ተችሏል::
ጠሚ አቢይ አህመድ ህወሓት ለሁለት መክፈሉን እና ዶር ደብረጺዮን የአንዱ ቡድን መሪ ብቻ መሆናቸውን እንደሚያውቁ ለዶር ደብረፂዮን ነግረዋቸዋል:: የተካሄደው ጉባኤ በምርጫ ቦርድም ይሁን በራሱ በህወሓት ቁጥጥር ኮሚሽን እውቅና የሌለው መሆኑን እና ዶር ደብረጺዮንን የህወሓት ተወካይ አድርገው መቀበል እንደማይችሉ ጠሚ አቢይ ለዶር ደብረጺዮን እንደነገሯቸው መረዳት ተችሏል::
ህወሓት ባይከፈልና አንድ ሆኖ ቢቆም እንኳን ስለሚሾሙ ሰዎች ሃሳብ ያቀርባል እንጂ ሰዎችን መሾም አይችም ሲሉ ጠሚ አቢይ ለዶር ደብረጺዮን አስረድተዋቸውል:: በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት ፕሬዝዳንት የመሰየም የጠሚኒስትሩ መብት እንደሆነ የተናገሩት ጠሚ አቢይ የፌደራል መንግስት መከላክያን ጨምሮ ወደ ትግራይ ያልገባውና የፌደራል መንግስት ሁሉን ነገር የተወላችሁ ለህዝቡ እረፍት ለመስጠት ነው በማለት ለዶር ደብረፂዮን እንደነገሯቸው ታውቋል::
ጠሚ አቢይ ለዶር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል በመጨረሻም የሰጡት ማስሰቢያ ከቻሉ ልዩነታቸውን አጥብበው በአንድነት እንዲንቀሳቀሱ ያለዛም ምርጫ ቦርድ ህጋዊው ህወሓት የትኛው እንደሆነ እስኪወስን ቡድናቸውን ይዘው አርፈው እንዲቀመጡ ማሳሰቢያ እንደተሰጣቸው ለማወቅ ተችሏል::
@ethio_mereja_news