የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች መንግስት ለጠቅላይ ሚኒስተር አቢይ አስተዳደር የመኪና ስጦታ አበረከተ
ባለፈዉ ሳምንት አንድ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስአበባ የገቡት የአቡዳቢዉ መሪ 30 ያህል ጥይት የማይመታቸዉ ዘመናዊ መኪኖች በስጦታ መልክ ለጠቅላይ ሚኒስተሩ ማብርከታቸዉ ተሰምቶል ፡፡
ከዚህ በፊት የብልፅግና መንግስት ወደ መሪነት በመጣ ሰሞን የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች መንግስት ቁጥራቸዉ በርከት ያሉ ኒሳን V8 መኪኖችን ለጠቅላዩ መስጠታቸዉ የሚታወስ ነዉ ::
@ethio_mereja_news