ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


የግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ

⏩ በዚህ ቻናል
➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት
➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➜ ስፖርታዊ ታሪኮች
➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ
OWNER : @Bt_Ben

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


የ21ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

⏰ ተጠናቀቀ

ባርሴሎና 7 - 1 ቫሌንሺያ

SHARE"@Ethio_Sport_Uefa


ባርሴሎና ልምምድ እያደረጉ ነው ቫሌንሲያ ላይ


ባርሴሎና 7 - 1 ቫሌንሲያ


እራሳቸው ላይ አስቆጠሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩ


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልል ባርሴሎናናናናናናናናናናናናናና


ፈርሚን ሎፔዝ በዛሬው ጨዋታ ላይ 5 የግብ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል

⚽ 2 ጎል
🅰 2 አሲሰት

insane 😳🔥


በትንሽ ጨዋታዎች 100 ግቦች ማስቆጠር ችሏል ባርሴሎና በሀንሲፍሊክ ስር ልዩ ነው 🔥🔥🔥


ፌርሚን ሎፔዝዝዝዝዝ አሲስትትትትትትት


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ባርሴሎናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናና
ሌዋንዶውስኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ነቀነቀውውውውውውውውውውውውውውውውው


🇪🇸የስፔን ላሊጋ ተጠባቂ ጨዋታ፦

              ⏰63'
       
             ባርሴሎና 5-1 ቫሌንሺያ
    ⚽️⚽️ፈርሚን         ⚽️ዱሮ
    ⚽️ራፊኒያ
    ⚽️ዲ ዮንግ
    ⚽️ፌራን

🏟ኢስታዲ ኦሊምፒክ ሉዊስ ኮምፓኒስ

SHARE"@Ethio_Sport_Uefa


ሩበን አምሪም ፦

" በዛሬው ጨዋታ ላይ ብዙም አልተሰቃየንም ፤ ይህን እየተሻሻልን እንደለ አንዱ ማሳያ ነው ፤ ዛሬ የተከላከልንበት መንገድ ልዩ ነው ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ሩበን አሞሪም ፦

" ቀጣዩን ጨዋታ ለማሸነፍ ከነገ ጀምሮ ጠንክረን ልምምዳችንን እንሰራለን ይህን ስሜት ማስቀጠል አለብን ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ሩበን አሞሪም በዝውውር መስኮቱ ላይ፡-

“ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ፤ ባለፈው ስህተት የተሞላበት ዝውውር አድርገናል ፤ አሁን ያንን ማድረግ አንችልም።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ሩበን አምሪም ፦

" አሁንም ቢሆን መሻሻል አለብን ፤ ብዙ የሚስተካኸሉ ነገሮች አሉ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ሊሳንድሮ በሩበን አሞሪም ስር 4 የጎል ተሳትፎ ማድረግ ችሏል ይህም እስካሁን ድረስ በእግርኳስ ህይወቱ ካደረገው በላይ ነው ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


🇪🇸21ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ፦

             ⏰ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ
       
             ባርሴሎና 5-0 ቫሌንሺያ

🏟ኢስታዲ ኦሊምፒክ ሉዊስ ኮምፓኒስ


ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ፦

" ዕድለኞች ነበርን ፤ ጨዋታውን በማሸነፋችን ተደስቻለሁ ፤ ማንም ጎል ቢያስቆጥር ግድ አይሰጠኝም ዋናው ሶስት ነጥብን ማግኘታችን ነው ።":ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


የጨዋታው ኮከብ The Butcher ! 🔥

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ላይ ፦

◉ 1 - ጎል
◉ 1 - አሲስት

ተከላካይ መሆኑ አይዘንጋ 🔥

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ማንቸስተር ዩናይትድ ከባዱን ፉልሃም 1-0 በማሸነፍ ወሳኝ ድል አድርጓል ።

ጨዋታው እንዴት ነበር ?

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa

Показано 20 последних публикаций.