ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀ ጨዋታ የሰን ሂዩንግ ሚኗ ሃገር ደቡብ ኮሪያ ከሲንጋፖር ጋር በአቋም መፈተሻ ጨዋታ ተገናኝተው የነበረ ሲሆን ደቡብ ኮሪያ 7-0 በሆነ ሰፊ ውጤት ሲንጋፖርን አሸንፋታለች።
በጨዋታው የመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ የነበረው ሰን ሂዩንግ ሚን 2 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
SHARE @ethio_spurs1
SHARE @ethio_spurs1
በጨዋታው የመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ የነበረው ሰን ሂዩንግ ሚን 2 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
SHARE @ethio_spurs1
SHARE @ethio_spurs1