👉 የዛሬ ምሽት ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ኢትዮ ኮን ሳምንታዊ ፕሮግራም
🚧የሬድዮ ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በመንቀስ የመፍትሄ አቅጣጫ የሚጠቀሙ ፕሮግራሞችን እንዲሁም የተለያዩ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችን በመጋበዝ ዘርፉ ላይ ያላቸውን የሙያ ክህሎታቸውንና ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት ሳምንታዊ የሬድዮ ፕሮግራም ነው፡፡
📷በዛሬ ፕሮግራማችን፡-
👷የእንግዳ ሰዓት
አቶ ዮፍታሔ ዩሀንስ የዛሬ እንግዳችን ናቸው፡፡
በአይቲ እና በቴሌኮም ፕሮግራም ላይ በመስራት 17 ዓመት ልምድ ያካበቱ ባለሙያ ናቸው፡፡ ታድያ የአቶ ዮፍታሔ ከኮንስትራክሽን ዘርፍ ጋር ምን አገናኛቸው እንደምትሉ መገመት አያዳግትም፡፡ ለዚህ ምላሽ ምሽት በሚኖረን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራማችንን ጠብቃችሁ ትከታተሉን ዘንድ ከወዲሁ በአክብሮት ነው የምጋብዘው፡፡
❇️ በርካታ የሆኑ ልምዶችና ዕውቀቶችን የምታገኙበት በመሆኑ ሰዓቱን ጠብቃችሁ ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ በድጋሚ በአክብሮት እጋብዛችኋለሁ፡፡
✍️📞☎️ የምታነሱት ሀሳብ አስተያየትና ጥያቄ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ በዚሁ በቴሌግራም ገፃችን ላይ አድርሱን፡፡
🥍📻🕰 ምርጫችሁ አድርጋችሁ ምሽት
ከ2፡30 — 3፡30 ሰዓት በአሀዱ ሬድዮ 94.3 ላይ በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ጋር ይሁን!