እንግሊዝ ውስጥ በየአመቱ የሚደረግ የውሸታሞች ውድድር አለ ከአለም ዙሪያ ያሉ ተፎካካሪዎች በአምስት ደቂቃ ውስጥ ውሸት ተናግረው ካሸነፉ 100,000 ዶላር እና አንድ ዋንጫ ሽልማት አለው! የሚያስቀው ነገር ግን በዚህ ውድድር ላይ አክቲቪስቶች እና የመንግስት ባለስልጣናት መሳተፍ አይችሉም ምክንያቱም እነሱን በመዋሸት የሚችላቸው የለም ተብሎ ስለሚታሰብ ነው።
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join