በንብረት የመጠቀም መብት ገደቦች||የህዝብ ጥቅም ትርጉም?||ከቤትና ቦታ ማፈናቀል እና ህጉ|| ክፍል 1||ፍትሕ ለሀገሬ|| Feteh Le Hagere||
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ጠበቃና የህግ አማካሪዎች ከሆኑት አቶ አንዱአለም በዕውቀቱ እና አቶ ሙሉጌታ በላይ ጋር በሀገራችን ስላለው በልማት ምክንያት ዜግችን ከቤትና ቦታቸው ማስነሳት ጉዳይ ስለህግና አሰራሩ ያደረጉት ውይይት ክፍል 1 ይቀርባል::
In this video, lawyer Liya Terefe, along with lawyers Mr. Andualem Buketo and Mr. Mulugeta Belay, discuss the legal concept of expropriation ...