በከተሞች የአስተዳደርና የፕላን ወሰን ክልል ውስጥ ያለ የገጠር መሬት ላይ ባለይዞታዎች የሰሩትን መኖሪያ ቤት እንዲያድሱም ሆነ አዲስ ግንባታ ሲፈጽሙ የህንጻ አዋጅ ቁጥር 624/2001 ተፈጻሚ ሊሆን እንደማይችል፥ የግንብታ ፈቃድ ሊያወጡ የማይገደዱና በዚህ አግባብ የአደሱትንም ሆነ በአዲስ የሰሩትን ቤት እንደህገወጥ ግንባታ በመቁጠር ለማፍረስ መንቀሳቀስ የሁከት ተግባር ስለመሆኑ
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሰ/መ/ቁ 234500 በቀን 29/05/2016ዓ/ም አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቷል።
Join👇
https://t.me/ethiolawtips
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሰ/መ/ቁ 234500 በቀን 29/05/2016ዓ/ም አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቷል።
Join👇
https://t.me/ethiolawtips