በአንድ የመንግስት መስሪያ ቤት ተገቢውን የቅጥር ስርዓት ሳይከተል የተፈፀመ የሰራተኛ ቅጥር ሲኖር ህጉ ምን ይላል ?
==================================
✍️አንድ የመንግስት መስሪያ ቤት ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ተወዳድሮ አሸናፊነቱ ተረጋግጦ ቅጥር የፈፀመ ሰራተኛ ቅጥሩ የቅጥር ስርዓት ለመግዛት የወጣው ህግን ባልተከተለ መንገድ የተፈፀመ መሆኑ ከተረጋገጠ ስህተቱ የቀጣሪው መንግስት መስሪያ ቤት ቢሆን እንኳን ቅጥሩ ፀንቶ የሚቆይበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የአዲስስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ 56/2010 አንቀፅ 94መሠረት በማድረግ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁ 165886የካቲት 11 ቀን 2011 ዓ/ም በቅፅ 24 ላይ አስገዳጅ ትርጉም ተሰጥቶበታል።