የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በዋስትና ጉዳይ ላይ ታህሳስ 21 ቀን 2017 በሰ/መ/ቁ 273144 አዲስ ውሳኔ ሰጥቷል።
# የውሳኔው ይዘት ባጭሩ: በወ/መ/ሥ/ህ/ቁ 67/ሐ/መሰረት ተከሳሽ በዋስትና ቢወጣ ማስረጃ ሊያጠፋና ምስክር ሊያባብል ይችላል በሚል ዋስትና ሊነፈግ የሚችለው ምስክሮቹ ገና ለፖሊስ ቃላቸዉን ያልሰጡ ሲሆን እንጂ ምርመራ ተጠናቆ መደበኛ ክስ ከተመሰረተ በኋላ አይደለም። በዚህ ምክንያት ዋስትናን መከልከል ከፍርድ በፊት እንደ ንጹህ የመቆጠር ህገመንግስታዊ መብት የሚጥስ ነው ሲል አስገዳጅነት ያለው ትርጉም ሰጥቷል።