Ethio University News®


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


📚📧#Exit Exam Book
📑Entrance Exam sheet
📚Model Exam
📚Freshman course
📚Remedial Course
📑University's Freshman Exams
📑blue print for exit exam
🗃️All Text book and Teacher guide from G1-12th
For any promotion and questions
👉 @NejibMohe
👉 @M_a_m_u_h

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Scholarships FES️️
South Korea Undergraduate Scholarship 2025

Host Country: South Korea
Host University: KAIST
Degree Level: Undergraduate

Eligible Academic Programs:
1. College of Natural Sciences
2. College of Life Science & Bioengineering
3. College of Engineering
4. College of Business

Program Duration:
- 4 years

Benefits:

- Full tuition fee waiver for 8 semesters
- Monthly stipend of KRW 350,000 for 8 semesters
- Medical health insurance

Application Deadline:

- October 24, 2024, 5:00 PM (KST)

For consultancy, Contact us at 
Phone: +251707394718
Telegram:
@ScholarshipsFESconsultancy 
Email:
scholarshipfes@gmail.com

For more information, Join @scholarshipsFES


በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ የዩኒቨርሲቲዎች የቀን የምግብ በጀት ዋጋ ተመን ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር ባለፈው ሐምሌ መግለፁ ይታወቃል።

ይሁን እንጂ የ2017 ትምህርት ዘመን መጀመርንም ተከትሎ ዩኒቨርሲቲዎች አሁንም ቀድሞ በነበረው የበጀት አሰራር ተማሪዎቻቸውን እየመገቡ ይገኛሉ።

በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት የሰጡት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ፣ የተሻሻለው አዲስ የበጀት አሰራር በቅርቡ ይለቀቃል ብለዋል።

"ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች አንድ አይነት የሜኑ በጀት ይሁን ወይስ በየአካባቢው የሚገኘውን ሀብት መሠረት ያደረገ በጀት ይሁን" በሚለው ላይ ውይይት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።

ይሁን እንጂ የተሻሻለው አዲስ የሜኑ አሰራር በቅርቡ ይለቀቃል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ በዚህም የአንድ ተማሪ የቀን ወጪ ከ100 ብር በላይ እንደሚሆን ገልፀዋል።

ዩኒቨርሲቲዎች በቀን አንድ ተማሪ ቁርስ፣ ምሳ እና እራት ለመመገብ በመንግሥት የሚመድብላቸው 22 ብር በጀት በቂ አለመሆኑን በተደጋጋሚ ያነሳሉ፡፡

ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ከተለያዩ በጀቶች በማዛወር በቀን እስከ 80 ብር በመመደብ ተማሪዎቻቸውን እየመገቡ እንደሚገኙ ይገልፃሉ፡፡

የዋጋ ትመናው ጊዜውን ያላገናዘበ በመሆኑ ማስተካከያ ሊደረግበት እንደሚገባ የተለያዩ አካላት ሲጠይቁ ይደመጣል፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፣ ጥናቶች "እስከ ነሐሴ 2016 ዓ.ም ድረስ ሥራዎች ተጠናቀው በአዲሱ የትምህርት ዘመን አዲስ የቀን ዋጋ ተመን ይፋ ይደረጋል" ብለው እንደነበር አይዘነጋም፡፡

💠JOIN and Share👇
💠Group:👇
@Ethio_Entrance_discussion
@Ethio_Entrance_discussion
💠Channel:👇
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education


👨‍🏫በ 2017 ሀገር-አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና | UEE ለሚወስዱ ትጉህ የ 12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ከ ቀሰም Academy ድንቅ ገጸ-በረከት!

📚የእናንተው ቀሰም አካዳሚ  ከ Grade 9 -12 አዲሱን ከ ድሮ Curriculum ጋር በማቀናጀት ድንቅ የጥናት program በ አዲስ አቀራረብ 'ና በተለየ መልኩ ለ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች English, Maths, Biology, Physics, Chemistry ፤ ለማህበራዊ ሣይንስ ተማሪዎች History, Economics, Geography አዘጋጅቷል።

📚የጥናት ፕሮግራማችን በ old curriculum የ 9 እና 10 እንዲሁም በ New curriculum የ 11 እና 12 👇🏾
     ✨ Tutorial videos
     ✨ ፈተናዎች
     ✨ ማራኪ ኖቶች
     ✨ አጋዥ የ ንባብ ማቴርያሎች

❔PLUS በ እናንተ የተወደዱት የ ENTRANCE Work Books ጥያቄዎች ከ መልስ እና  ምክንያታዊ ማብራሪያቸው ጋር ይቀርባሉ 🤩

📥አሁኑኑ የ ቀሰም Academy Tutorial ቤተሰብ  በመሆን የ ትምህርት ጉዞዎን ያቅልሉ!

🔻 ለመመዝገብ👇
@Qesem_tutorialBot 💠

© ቀሰም Tutorial


በአዲሱ ዓመት በአዲስ ክህሎቶች ራሳችሁን ብቁ አድርጉ። በሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ላይ የ 20% ቅናሽ ለወንዶች : 5,706 ብር የነበረው አሁን በ 1,141 ብር ብቻ ያግኙ።

- 6000+ tech and non tech ኮርሶች
- በ ቀጣሪዎች ዘንድ ተቀባይነት ያላቸው ሰርተፍኬቶች
- በተለያዩ ፕሮጀክቶቻችሁ ላይ ከአቻ ባልደረቦቻችሁ ጋር አብራችሁ የምትሰሩበት እድል
- ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚመሩ የስልጠና ቡድኖችን
- በየወሩ ነጻ የ6 GB የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚም ይሆናሉ

በዚህ አዲስ ዓመት ግቦችን ብቻ አታስቀምጡ፣ ግቦቹን አሳኩት። አሁኑኑ ይመዝገቡ : https://bit.ly/4cQrem2

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ: https://t.me/+3nNaOCMHiXgyMTA0


አዲሱ የባይናንስ ፕሮጀክት

✅ ትላንት እንደምታውቁት በBinance የሚደገፈው Moonbix TG mini app ተመስርቷል. አሁን ላይ በ Crypto አለም Trend የሆነው P2E (Play to earn) game ትላልቅ Investment መሳብ ጀምራል

- የአለማችን ግንባር ቀደሙ Exchange ‘Binance’ በዚህ ትሬንድ ብቅ ብሏል

1. Task
2. Daily Rewards
3. Inviting Friends

እንዲሁም ከ Binance አካውንታችሁ ጋር Connect በማድረግ ነጥብ ታገኛላችሁ

ከጀመረ 24 ሰዓት ያልሞላይ ይህ P2E ብዙ ሰው እየሳበ ይገኛል.

- እንደ ግል ሀሳብ ብዙ ሰዎች የHamster Kombat ውጤትን ካየ በኃላ የድሮው የመስራት ፍላጎት በ 90% ይቀንሳል ወይም ይጨምራል.

ስለዚህ በራሳችሁ እርግጠኛ ካልሆናችሁ እንዳትጀምሩ

አሁኑኑ ጀምሩት ➡️ Start Binance Airdrop

https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_1749365402&startapp=ref_1749365402&utm_medium=web_share_copy


Share ➽ @EU_CryptoNews
Share ➽ @EU_CryptoNews


✅Old Group
እንደሚታወቀው ቆየት ያሉ Telegram ግሩፖች በ መሽጥ ላይ ይገኛሉ።

እና ይሄንንም ተከትሎ ብዙዎች በአሪፍ ዋጋ እንገዛለን በማለት Owner ካገኙ በዋላ እንከፍላለን ያሉትን ገንዘብ ሳይከፍሉ Block እያደረጉ ነው።🏃‍♂‍➡️🏃‍♂‍➡️

ስለሆነም በ ትልቁ መጠንቀቅ ይኖርባችዋል።‼️

እናም መሸጥ ስትፈልጉ 📞0910712584 መደወል ወይም

@NejibMohe በዚህ Username እኔን ማገኘት ትችላላቹ።

የዋጋ ዝርዝር፤
ከዚህ በፊት ከነበረው ዋጋ የተወሰነ ጭማሪ አድርገናል።

2019 - 500
2020 - 450
2021 - 400
2022 - 350

Group ለ መሸጥ Two step verification on ማድረግ ይኖርባችሗል ምክንያቱም Owner ስታስተላልፉ Two step verification ላይ ያስገባችውትን Password ስልሚጠይቃቹ ነው።

💠Contact 👉💠@NejibMohe


#UniversityofGonder

ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ፤

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በድህረ-ምረቃ ፕሮግራም በመደበኛውና በተከታታይ መርሃ-ግብሮች ባሉት ፕሮግራሞች አመልካቾችን አወዳድሮ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በ2017 ዓ.ም የትምሀርት ዘመን በድሀረ-ምረቃ ፕሮግራም በመደበኛውና በተከታታይ መርሃ-ግብሮች ባሉን ፕሮግራሞች ማመልከት የምትፈልጉ አመልካቾች ከመስከረም 17, 2017 ዓ.ም እስከ መስከረም 30, 2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ በአካልም ሆ ከዚህ በታች በተገለፀው ሊንክ በአንላይን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።

Off-Campus:👇
http://portal.uog.edu.et/graduateApplication

On Campus 👇
http://10.139.5.68/graduateApplication

💠JOIN and Share👇
💠Group:👇
@Ethio_Entrance_discussion
@Ethio_Entrance_discussion
💠Channel:👇
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education


💠ትንሽ አትሁኑ!
፨፨////////፨፨
ሌሎችን ለመተቸት ጊዜ እስክታጡ ድረስ ራሳችሁን በማሻሻል ተጠመዱ፣ ራሳችሁን በማብቃት ቢዚ ሁኑ። ትልቁ ስራ የሰውን ድክመትና ክፍተት ማውጣት ሳይሆን የራስን አውቆና ተረድቶ እርሱን ማሻሻል መሆኑን እንዳትረሱ። ትቺት የዓለምን ህዝብ እኩል የሚያደርግ በጣም ቀላሉ ስራ ነው፣ በምትኩ ራስን ማሻሻል የዓለምን ህዝብ የሚለይ ትልቁና ዋንኛው ስራ ነው። ማንም ልዩነት ፈጣሪ ሰው ልዩነቱን የፈጠረው ለዓመታት ሰውን ተችቶ፣ በሰው ስራ ተሳልቆ ወይም ሰው ላይ አተኩሮ አይደለም። ይልቅ ራሱን አውቆ፣ ማንነቱን ተረድቶ፣ አቅሙን ተገንዝቦ፣ ያለማቋረጥ ራሱ ላይ ሰርቶ፣ በየቀኑ ራሱን እያስተማረና ራሱን እየፈተነ ነው። ራሳችሁ ላይ ማተኮራችሁን ስትቀጥሉ የሰዎችን ድክመትና ክፍተት የመመልከት እድላችሁ እያነሰ ይመጣል። ጊዜያችሁ እጅግ በጣም ውድ ነው። ከቻላችሁ በገንዘባችሁ ግዙት፣ ሌላ ሰው ማድረግ የሚችለው ጉዳይ ካለ እርሱን ለሰው አሸጋግራችሁ ጊዜያችሁን ለተሻለ ነገር ነፃ አድርጉት።

አዎ! ትናንሽ ነገር እያደረጋችሁ ትንሽ አትሁኑ፣ በአሳፋሪ ተግባር ተሳትፋችሁ በራሳችሁ አትፈሩ። ሰዎች ላይ ያለማቋረጥ የነቀፋ ቃላትን መሰንዘር እውቀት ወይም ስልጣኔ አይደለም። ሁሌም ቢሆን ቁጭ ብሎ ማውራት የትናንሽ ሰዎች ባህሪ ነው፣ የሰው ስራን ሁሉ መናቅ የተናቁ ሰዎች ስራ ነው። አትዘናጉ፣ አይናችሁ ውጪ ውጪውን ሲል ማሻሻልና ማስተካከል የሚችለውን የገዛ ማንነቱን ይዘነጋል፣ ራሱን ይረሳል፣ የት ቆሞ ማንን እንደሚተች ማስተዋል ይሳነዋል። ራስን ማወቅን የሚያክል ትልቅ ምድራዊ ጥበብ የለም። ራሱን የሚያውቅ ሰው ከሁሉም በላይ ፈጣሪውን ይፈራል፣ ራሱን ለእርሱ ትዕዛዝና አስተምህሮ ያስገዛል፣ ቃሉን ያከብራል፣ በሰዎች አይን ውስጥ ያለውን ጉድፍ ከመመልከቱ በፊት የራሱ አይን ውስጥ ያለውን ምሰሶ ያስተውላል፣ ግዞቱ ያልሆነው ውጪ ላይ ከማተኮር ግዞቱና ርስቱ በሆነው ራሱ ላይ ያተኩራል። ከአምላክና ከእናንተ በቀር እናንተን የሚያውቅ ሰው የለም። ማንም ስለእናንተ እንዲነግራችሁ አትጠብቁ። ምንም ዙሪያ ጥምጥም መሔድ ወይም ሰውን ማስጨነቅ አያስፈልግም የራስ ግንዛቤያችሁ ምንጭ እናንተ ብቻ ናችሁ።

አዎ! ጀግናዬ..! አንተ ዝግጁ ካልሆንክ አንዳች ከውጭ መጥቶ የሚቀይርህ ነገር የለም። ዛሬም እንደ ትናንቱ ዋናው የህይወት አጀንዳህ ሰዎች ከሆኑ ከምታስበው በላይ ለውድቀት እየቀረብክ እንደሆነ አስተውል። ጥቂት የማይባሉ ሰዎች የራሳቸውን ውድቀት በሰዎች ለመሸፈን ይሞክራሉ፣ ሰዎችን በናቁና በተቹ ቁጥር ንፁና ከእነርሱ የተሻሉ ሰዎች እንደሆኑ ያስባሉ። ነገር ግን የትኛውም ከሌላው ሊሻል የሚችለው በወሬ ሳይሆን በስራና በስራ ብቻ ነው። ችሎታው ማውራትና መተቸት ቢቻ የሚመስለው ሰው ስራውን ከመስራቱ ውጪ ትቺቱ የሰውን ስሜት እንደሚጎዳና ህልሙን ሊያደናቅፍበት እንደሚችል አያስብም። ብዙ አውቃለሁ፣ ነገሮችን ተረድቼያለሁ፣ ራሴንም አውቃለሁ ካልክ አፍህን ዝጋ፣ ስለሌሎች አይደለም ስለራስህ እንኳን ከልክ በላይ አታውራ። የምር አዋቂ ከሆንክ ስሜትህን ግዛ፣ ራስህ ላይ ሰልጥን፣ ሰዎችን መተቸት አቅቶህ ሳይሆን ጊዜውን እስክታጣ ድረስ በግል ጉዳዮችህ ተጠመድ፣ ትልቁን ጥበብህንም ገልጠህ ለዓለም አሳይ።
ብሩህ ደማቅ ቀን ይሁንልን!
(Epha A.)
ምክረ-አዕምሮ ለተሻለ ነገ! 🦋

💠JOIN and Share👇
💠Group:👇
@Ethio_Entrance_discussion
@Ethio_Entrance_discussion
💠Channel:👇
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education


✔️Hamster, Dogs ኑሯችሁ መሸጥ ላቃታችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን

✔️ እንዲሁም TON እና Telegram ፕሪሚየም በቅናሽ መግዛት ከፈለጋችሁ ከታች ባለው User ያናግሩን👇
✅ Telegram premium
⭐️ Telegram Star

☎️ Contact 👉 @NejibMohe


በአዲሱ ዓመት በአዲስ ክህሎቶች ራሳችሁን ብቁ አድርጉ። በሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ላይ የ 20% ቅናሽ ለወንዶች : 5,706 ብር የነበረው አሁን በ 1,141 ብር ብቻ ያግኙ።

- 6000+ tech and non tech ኮርሶች
- በ ቀጣሪዎች ዘንድ ተቀባይነት ያላቸው ሰርተፍኬቶች
- በተለያዩ ፕሮጀክቶቻችሁ ላይ ከአቻ ባልደረቦቻችሁ ጋር አብራችሁ የምትሰሩበት እድል
- ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚመሩ የስልጠና ቡድኖችን
- በየወሩ ነጻ የ6 GB የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚም ይሆናሉ

በዚህ አዲስ ዓመት ግቦችን ብቻ አታስቀምጡ፣ ግቦቹን አሳኩት። አሁኑኑ ይመዝገቡ : https://bit.ly/4cQrem2

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ: https://t.me/+3nNaOCMHiXgyMTA0


#EthiopianCivilServiceUniversity

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ ነባር ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሔደው መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

የተከታታታይ (የማታ እና የቅዳሜና እሑድ) ትምህርት ፕሮግራሞች ነባር ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 22 እና 23/2017 ዓ.ም የሚካሔድ መሆኑ ተገልጿል፡፡

በሁሉም ፕሮግራሞች የዘገዩ ተማሪዎች ምዝገባ በቅጣት መስከረም 24/2017 ዓ.ም የሚከናወን ሲሆን፤ የሁሉም ትምህርት መርሐግብሮች ትምህርት መስከረም 24/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።

💠JOIN and Share👇
💠Group:👇
@Ethio_Entrance_discussion
@Ethio_Entrance_discussion
💠Channel:👇
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education


አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ.ም ለድህረ ምረቃ ትምህርት በቀን መርሃ ግብር ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በማታ እና በርቀት መርሃ ግብር ለሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር ሁለተኛ ዙር GAT ፈተና የማመልከቻ ግዜ እስከ መስከረም 25 ቀን 2017 ዓ.ም መራዘሙን ያሳዉቃል፡፡

የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና እና የመግቢያ ፈተና ያለፉ ለትምህርት የማመልከቻ ግዜ ወደፊት ይገለጻል:: https://www.aau.edu.et/blog/2nd-round-aau-gat-announcement/

💠JOIN and Share👇
💠Group:👇
@Ethio_Entrance_discussion
@Ethio_Entrance_discussion
💠Channel:👇
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education


✔️Hamster, Dogs ኑሯችሁ መሸጥ ላቃታችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን

✔️ እንዲሁም TON እና Telegram ፕሪሚየም በቅናሽ መግዛት ከፈለጋችሁ ከታች ባለው User ያናግሩን👇
✅ Telegram premium
⭐️ Telegram Star

☎️ Contact 👉 @NejibMohe


#እንድታውቁት
የ Self sponsored የማለፊያ ነጥብ
💡Self sponsored የሆናችሁ 50% Allocated  ስለሆነ UAT ከወረደባችሁ  1ኛ የሞላችሁትን አይሰጣችሁም ፤ ስለዚህ የምትፈልጉትን ካልሰጣችሁ አልፈልግም ይቀየርልኝ ማለት ሙሉ መብታችሁ ነው  ፤ ብራችሁንም ከፍላችሁ የማትፈልጉትን Department እንድትማሩ ማንም ማስገደድ አይችልም ።

👉አንቀይርም ካሏችሁ ሌላ ዩኒቨርሲቲ መግባት መብታችሁ ነው ፤ ነገርግን ዩኒቨርስቲውም በምዝገባ ወቅት እንዳሳወቀው  ዲፖርትመንት ቅሬታ ማቅረብ ይቻላል ብሏል።

💠JOIN and Share👇
💠Group:👇
@Ethio_Entrance_discussion
@Ethio_Entrance_discussion
💠Channel:👇
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education


UAT Resualt ተለቋል!
አሁን ላይ Government scholarship የሞሉት ብቻ ላይ ነው የመጣው!

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እንደገባቹ እና እንዳልገባቹ በዌብሳይታቸው "see admission status" የሚለውን በመንካት ማየት ትችላላቹ


💠JOIN and Share👇
💠Group:👇
@Ethio_Entrance_discussion
@Ethio_Entrance_discussion
💠Channel:👇
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education


#PaidPromotion
Ethioskill Hub

በmarketu የሚፈለጉ ዲጂታል skill ከ3-6 ወራት ውስጥ በቀን 2-4 ሳዓት በመማር ከሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ደንበኞች ጋር በትንሹ ከ20ሺ - 30ሺ ETB መስራት ይጀምሩ!

በኢትዮጵያ እና ከዚያ ውጭ ላላቹ ነዋሪዎች

ዛሬ በፍጥነት በማደግ ላይ ባለው ዲጂታል አለም ትክክለኛ ክህሎቶችን መያዝ ለስኬት ወሳኝ ነው። Traditional education ለዚህ አዲስ ለDigital ዓለም እናንተን ለማዘጋጀት ብዙ ጊዜ ይጎድላል፣ ነገር ግን ያንን ክፍተት ለመፍታት እዚህ ደርሰናል!

ለምን መረጡን?

- ኮርሶቹን በኢትዮጵያ ብር ተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ ።
-ማንኛውንም ኮርስ ለ4 ቀናት ከሞከሩ ቡሃላ—የሚጠብቁትን ካላሟላ ሙሉ ተመላሽ ገንዘብ ይቀበላሉ።
- ከሀገር ውስጥ እና ከአለም አቀፍ ደንበኞች ጋር መስራት ለመጀመር የሚያስፈልጉዎትን ክህሎቶች ያግኙ።
-በእኛ ሀገር ባለው የpayment method ችግር መግዛት የማይቻሉትን professional course እኛ ጋር በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ

የሚከተሉትን ጨምሮ ለዲጂታል ኢኮኖሚ አስፈላጊ ክህሎቶችን ለ7 ቀን ከመስከረመ 14-21 እኛ ጋር ያገኛሉ


- Website Development
- App Development
- Graphic Design
- Digital Marketing
- Video Editing
- Sales and Marketing
- UX/UI Design
- Motion Graphics
- Cinematography
- Ethical Hacking
- Cyber Security
- Data Analysis
- Financial Markets [ Forex Trading ]
- YouTube Automation
- Instagram Cash page
- Artificial intelligence
...and much more!




ስራዎን ከፍ ለማድረግ ዝግጁ ነዎት?
ዛሬዉኑ

📞 Phone: 0946 272 664
💬 Telegram: @EthioskillHub

እኛን በማናገር ለማደግ የሚያስፈልጓችውን ዲጂታል ክህሎቶች ለመማር የመጀመሪያውን እርምጃ ይውሰዱ!


#SalaleUniversity

በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ፤ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከታወቀ በኋላ የሚገለፅ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

1ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ነባር የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ቀናት ከዚህ በፊት በተገለፀው መሰረት መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

💠JOIN and Share👇
💠Group:👇
@Ethio_Entrance_discussion
@Ethio_Entrance_discussion
💠Channel:👇
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education


#WoldiaUniversity

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል እና የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል።

በዚህም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተምራችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና በ2017 ዓ.ም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 27 እና 28/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ ጥሪ የተላለፈ ቢሆንም፤ ምዝገባው በተለያዩ ምክንያቶች የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

Note:
የሌሎች ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለፀው መሰረት መስከረም 27 እና 28/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል።

💠JOIN and Share👇
💠Group:👇
@Ethio_Entrance_discussion
@Ethio_Entrance_discussion
💠Channel:👇
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education


Hp 840 elitebook  G5

✅512 GB hard disk storage (ssd)

✅16 GB RAM

✅ intel corei5

✅ 8th generation

✅ Full HD resolution

✅ Has keyboard light 

Price 36500

📞 0938826440
       0923289153
@FevenM

https://t.me/huluelectronicssales


✅ Brand new spector  Series
1030 model
Core i7  8th generatio.
✅  Hp Elitebook  X360 convertible Brand new laptop

✅core i7  processor

✅ 8th generation

✅ Screen size :13.3 nch

✅  full HD (1920x1080) screen display

✅ Touch screen

✅  Storage: 512SSD

✅ Ram :  16GB DDR4

✅  8hrs hours battery life

✅  Super slim design

✅HD Sound system

✅White keyboard light

Price   50000br

📞0923289153

📱@FevenM
https://t.me/huluelectronics1105

Показано 20 последних публикаций.