በዛሬው ዕለት በ09/11/2016 በተለያዩ ከተሞች በኮንሶ፣ ጂማና አዲስ አበባ ከተማ ከጉምሩክ ኮሚሽን፣ የክልልና ፌዴራል ፖሊስ በጋራ በመሆን በተካሄደ ኦፕሬሽን ወቅት የተለያዩ በርካታ ህገወጥ የወባ መድኃኒቶች የተያዙ ሲሆን በኮንሶ ከተማ ብቻ
29,172,000 ብር የሚያወጣ የወባ መድኃኒቶች ተይዞዋል እንዲሁም በተለያዩ በክልሎች ኦፕሬሽን በመካሄድ ላይ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታውቋል።
ህገወጥ የወባ መድኃኒቶች ንግድና ዝውውርን በመከላከል የወባ ስርጭትን እንግታ!