የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 129.7 ሚሊዮን መድረሱን አስታወቀ
ኢትዮጵያ የሚገኘው የተመድ የሥነ ሕዝብ ፈንድ ድርጅት እ.ኤ.አ. የ2024 የኢትዮጵያን የሥነ ሕዝብ ሪፖርት የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የተመድና የተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በተገኙበት ይፋ አድርጓል፡፡
ሪፖርቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቋጥር ዘንድሮ 129.7 ሚሊዮን መድረሱንና ቁጥሩም በ28 ዓመት ውስጥ ራሱን እጥፍ እንደሚያደርግ አመልክቷል።
ከአጠቃላይ ሕዝቡ ከ0 እስከ 14 ዕድሜ 39 በመቶ፣ ከ10 እስከ 19 ዕድሜ 23 በመቶ፣ ከ10 እስከ 24 ዕድሜ 32 በመቶ፣ እንዲሁም ከ15 እስከ 64 ዕድሜ ክልል 55 በመቶ ውስጥ የሚገኝ መሆኑ ዓመታዊ ሪፖርቱ ጠቁሟል፡፡
ከአገሪቱ ሕዝብ ሦስት በመቶው 65 እና ከዚያ በላይ ዕድሜ ያላቸው ዜጎች ሲሆኑ፣ የአገሪቱ የውልደት መጠን 3.9 በመቶ እና የመኖሪያ ዕድሜ ጣሪያ ወንዶች 64 እንዲሁም ሴቶች 70 መሆኑ በሪፖርቱ ተገልጿል፡፡
Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
https://t.me/ethiotube
https://whatsapp.com/channel/0029VaCq8Gs2kNFzFeZTGh3L