መግለጫው ተጠናቋል
በ2016 ዓ.ም በአጠቃላይ ያለፉ ተማሪዎች 5.4% ተማሪዎች አልፈዋል።
ጠቅላላ ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር 36,409 ተማሪዎች አልፈዋል
በወረቀት ከተፈተኑት ተማሪዎች 4.4% አልፏል
በኮምፒዩተር ከተፈተኑት ደግሞ 26.6% አልፏል
ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ ?
በሀገር ደረጃ ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው።
በትግራይ ፈተናው ከ700 ነው የተሰጠው።
ከቀላሚኖ 675 ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል። በወንድ ተማሪ። ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል።
ሌላ በሀገር ደረጃ ከ600 ከተፈተኑት ውስጥ 575 ከፍተኛው ነው ከተፈጥሮ ሳይንስ ፤ የካቴድራል ተማሪ ናት።
ከማህበራዊ ሳይንስ 538 ተመዝግቧል። ከኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት ናት።
በተፈጥሮም በማህበራዊ ሳይንስም ትልቅ ውጤት የመጣው በሴቶች ነው።
@alluexams