የኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ወደ ሆረ አርሰዲ ሐይቅ እያመሩ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ የሚከበረው የሆረ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ወደ ሆረ አርሰዲ ሐይቅ እያመሩ ነው፡፡
በዓሉ “ኢሬቻ ለባህላችን ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የሚከበረው፡፡
በሥነ-ሥርዓቱ ላይ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች፣ ከኦሮሚያ ሁሉም ዞኖች የመጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል፡፡
https://www.fanabc.com/archives/264934