ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች በዓለም አቀፉ የስፔስ ኦሊምፒያድ የብር ሜዳሊያ አገኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች በመጀመሪያው የዓለም አቀፍ የአስትሮኖሚ ኦሎምፒያድ ተሳትፏቸው የብር ሜዳሊያ በማግኘት ታሪክ አስመዝግበዋል፡፡ በሩሲያ ሶች ግዛት ሲሪየስ ከተማ በተከናወነው ዓለም አቀፍ የአስትሮኖሚ ኦሎምፒያድ ኢትዮጵያን ጨምሮ 20 ሀገራት ተሳትፈዋል፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያን በመወከል በስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስትቲዩት ስር በተደራጀው የኢትዮጵያ ልጆች የስፔስ ክህሎት ማሳደጊያ ማዕከል ላለፉት 4…
https://www.fanabc.com/archives/265161