የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የተቋም ምደባ ይፋ አድርጓል፡፡
ሚኒስቴሩ ከምደባ ጋር ተያይዞ የተማሪዎችን የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ እንደማያስተናግድም አስገንዝቧል፡፡
ስለሆነም ተማሪዎች ከታች በተቀመጡት አማራጮች የተመደቡበትን ተቋም ማወቅ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡
Website: https://placement.ethernet.edu.et
Telegram: https://t.me/moestudentbot