የ90 ዓመቷ የፓርኪንሰን ህመምተኛ በክብደት ማንሳት ውድድር ላይ መሳተፍ …
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነዋሪነታቸው በታይዋን ቴይፓይ የሆነው የ90 ዓመቷ የፓርኪንሰን ህመምተኛ የክብደት ማንሳት ውድድር ላይ መሳተፋቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ አዛውንቷ ቼንግ ቼን እድሜ ይዞት የሚመጣውን የጉልበት መድከምና የፓርኪንሰን ህመም የሚያስከትለው ከፍተኛ ህመምና ጉዳት ሳይበግራቸው የክብደት ማንሳትን ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ አሻግረው ለውድድር ያስቡታል ብሎ የገመተ አልነበረም፡፡ በሦስት ዙር ውድድርም 35፣…
https://www.fanabc.com/archives/276329