በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የላቀ ውጤት አስመዘገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ የላቀ ውጤት አስመዘገቡ።
ከማለዳው 11 ሰዓት ጀምሮ በዱባይ በተካሄደው ውድድር ኢትዮጵያውያኑ የተሰጣቸውን ቅድሚያ ግምት አሳክተዋል።
በዚህም በሁለቱም ጾታ ከአንደኛ እስከ አስረኛ ድረስ ያለውን ደረጃ በመያዝ በፍጹም የበላይነት ውድድሩን አጠናቀዋል።
ውድድሩን በሴቶች አትሌት በዳቱ ሂርጳ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ፥ በወንዶች ደግሞ አትሌት ቡቴ ገመቹ አንደኛ ወጥቷል።