ባንኩ አሰራሩን ሊያሻሽል እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሰራሩን ሊያሻሽል እንደሚገባ የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አመላከተ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የብድር አሰጣጥና አጠቃቀም ስርዓት ላይ ከፌደራል ኦዲተሮች፣ ከልማት ባንክ አስረጂዎች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። ውይይቱ የተካሄደውም የፌዴራል ኦዲተር ጄኔራል በ2015/16 በጀት ዓመት…
https://www.fanabc.com/archives/281531