የዲጂታል ግብርና ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዲጂታል ግብርና ፍኖተ ካርታ በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡ ፍኖተ ካርታውን ግብርና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና ጌትስ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሲሆን÷እስከ ፈረንጆቹ 2032 ድረስ እንደሚተገበር ተመላክቷል፡፡ ፍኖተ ካርታው ለአርሶና አርብቶ አደሮች ሁሉን አቀፍ፣ ዘላቂ እና የበለጸገ ሥነ-ምህዳር የመፍጠር ዕቅድ እንዳለው ተጠቁሟል፡፡ በመርሐ…
https://www.fanabc.com/archives/281558