በነፃ ንግድ ቀጣናው ለመሰማራት ፈቃድ የወሰዱ ባለሃብቶች ምርት ማስገባት ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና በሎጂስቲክና ንግድ ዘርፍ ለመሰማራት ፈቃድ የወሰዱ ባለሃብቶች ምርቶቻቸውን ከጅቡቲ ማስገባት ጀምረዋል፡፡ በዘርፉ ለመሰማራት ፍቃድ ከወሰዱ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች መካከል ምሃን ትሬዲንግ የተሰኘ ኩባንያ ከጅቡቲ ወደብ ወደ ነጻ የንግድ ቀጣናው ምርቶችን እያስገባ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታውቋል። የመሬት ርክክብ ካደረጉ…
https://www.fanabc.com/archives/281561