ትራምፕ እና ፑቲን የዩክሬን እና ሩሲያን ጦርነት ለማስቆም ድርድር እንዲጀመር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሩሲያ ዩክሬን ያለውን ጦርነት ማስቆም የሚያስችል ድርድር በፍጥነት እንዲጀመር ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር መነጋገራቸውን ገለጹ። ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ÷”ቡድኖች ተዋቅረው በአስቸኳይ ድርድር እንዲጀምሩ ተስማምተናል፤ ለዩክሬኑን ፕሬዚዳንት ዘሌንስኪም ደውለን ስለ ውይይቱ እናሳውቀዋለን፤ ይህም እኔ የማደርገው ነገር ነው” ብለዋል።…
https://www.fanabc.com/archives/282449