በአፍሪካ ህብረት ጉባዔ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ነው። በዚህ መሰረትም የጋምቢያ ም/ፕሬዚዳንት ሙሐመድ ቢ.ኤስ ጃሎ፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና (ዶ/ር)፣ የሴራሊዮን ፕሬዚዳንት ጁሊዬስ ማዳ ቢዮ፣ የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ፣ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉህ እና የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት…
https://www.fanabc.com/archives/282970