5 ሺህ በላይ ዜጎችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ፕሮጀክቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 5 ሺህ 828 ዜጎችን የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ የሚያደርጉ የካራ ዱስና ካራ ቆርጮ የፀሐይ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ክንፈ ነጋሽ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ፕሮጀክቶቹ 425 ኪሎ ዋት የኤሌክትሪክ ሃይል የማመንጨት አቅም አላቸው፡፡ የፀሐይ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶቹ…
https://www.fanabc.com/archives/282975