አየር መንገዱ በዢያሜን እና ሳኦፖሎ ከተሞች መካከል ከ33 ሺህ ቶን በላይ ጭነት ማጓጓዙን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቻይናዋ ዢያሜን እና በብራዚሏ ሳኦፖሎ ከተሞች ካከል በሁለት ዓመትታ ብቻ ከ33 ሺህ ቶን በላይ የእቃ ጭነት ማጓጓዙን አስታወቀ። የአየር መንገዱ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ወደ ዢያሜን እና ሳኦፖሎ ከተሞች የዕቃ ጭነት አገልግሎት መስጠት የጀመረበትን ሁለተኛ ዓመት አክብሯል፡፡ በዚህ ወቅት አየር መንገዱ በሁለት ዓመታት…
https://www.fanabc.com/archives/283006